መቐለ ኢንድስትሪ ፓርክ ለመኪኞቹ ጥገና የሚያገለግሉ በሚከተለዉ ሰንጠረዥ የተዘረዘሩ የመኪና እቃዎች መግዛት ይፈልጋል ስለሆነም የሚከተሉት መስፈርቶች የምታማሉ እንድትወዳደሩ ይጋብዛል

ኮርፖሬሽን ልምዓት ኢንዱስትሪ ፓርክታት ትግራይ

1 የታደሰ የዘርፊ ንግድ ፍቃድ ያላችሁ

2 የታደሰ የኣቅራቢነት ፍቃድ ያለዉ

4 የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል

5 የቫት ቲኦቲ ሰርትፊኬት ማቅረብ የሚችል

ከቀን 21/11/2012ዓ/ም እስከ 23 /11/2012ዓ/ም

ኣድራሻችን በሰራዋት መንገድ ሆኖ ማይወይኒ ቀበሌ

ለበለጠ መረጃ 03 42 40 39 56

ስፖንስርታትና

The ways ideas spread.
Milkta Logo