በኤጄንሲ ማእድንና ኢነርጂ ክልል ትግራይ ባዮ ጋዝ ፕሮግራም ማስተባበርያ ዩኒት ከዚህ በታች የተገለፁትን የ ህንፃ መሳርያ እቃዎች (Gas hose 3500)በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ህጋዊ ነጋዴ የሆናቹ እንድትወዳደሩ ይጋብዛል

ኤጀንሲ ማኣድንን ኢነርጅን ክልል ትግራይ መተሓባበሪ ባዩ ጋዝ ዩኒት

1 የ 2012ዓ/ም ንግድ ፍቃድ የታደሰ ፣ ቲን እና የታደሰ የኣቅረቢነት ፍቃድ የሚያቀርብ

2 ቫት ተመዝጋቢ ከሆኑ የኣቅራቢነት የጥር ወር ቫት ዲክላሬሽን ያደረጉበት ማቅረብ የሚችል

3 ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ በስም በታሸገ ኢንቮሎፕ ማስገባት ኣለባቸዉ

4 ተጫራቾች የማይመለስ ብር 50 ከፍለዉ የጨረታ ሰነድ ከቢሮ ቁጥር 215 መዉሰድ ይችላሉ

5 የጨረታ ማስከበርያ ብር 5000 በስፒኦ ማስያዝ የሚችሉ

6 ተጫራቾች የጨረታዉ ሰነድ ሞልተዉ በትግራይ ልማት ማህበር ህንፃ ቁጥር ለ 215 ለዚህ ተብሎ የተዘጋጀ ሳጥን ማስገባት ይችላሉሠ

7 ተጫራቾች ያሸነፉትን ንብረት በስንት ቀን ዉስጥ ማስገባት እንደሚችሉ መግለፅ ኣለባቸዉ

8 ጨረታዉ የሚወጣበት ቀን 11/10/2012ዓ/ም

9 ጨረታዉ የሚዘጋበት ቀን 25/10/2012ዓ/ም 08፡30 ሰዓት

10 ጨረታዉ የሚከፈትበት ቀን 25/10/2012ዓ/ም 09፡00 ሰዓት

11 ጨረታዉ በሚከፈትበት ቀንና ሰዓት ተጫራቾች ራሳቸዉ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸዉ ቢገኙ ይመረጣል ባይገኙ ግን ጨረታዉ ከመከፈት ኣይተተጓጎልም

12 ጨረታዉ ያሸነፉ ኣቅራቢዎች ላሸነፉት ንብረት በራሳቸዉ ወጭ ወደ ፅህፈት ቤቱ ያቀርባሉ

13 ጨረታዉ ያሸነፉ ኣቅራቢዎች የጨረታ ማስከበርያ 10% ፐርፎርማንስ ቦንድ ያስይዛሉ

14 ጨረታዉ ያሸነፉ ኣቅራቢዎች ወይም ኣጎግሎት ሰጪ የጨረታዉ ኣናሊስስ ካለቀ በሃላ ኣሸናፊዉ ታዉቆ ዉል ካሰረና 10% ፐርፎርማንስ ቦንድ ካስያዘ ተሸናፊዉ ያስያዘዉ የጨረታ ማስከበርያ ስፒኦ ይመለስለታል

15 ጨረታዉ ያልተማላ ከሆነ ዉድቅ ይሆናል

ለበለጠ መረጃ 03 44 40 92 01 ወይም 03 44 40 20 88

ስፖንስርታትና

The ways ideas spread.
Milkta Logo