በኤጄንሲ ማእድንና ኢነርጂ ክልል ትግራይ ባዮ ጋዝ ፕሮግራም ማስተባበርያ ዩኒት መኪና ስፔር በፕሮፎርማ ኣወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ህጋዊ ነጋዴ የሆናቹ እንድትወዳደሩ ይጋብዛል / ዲናሞ 01፣ ካንዲሌት 04/

ኤጀንሲ ማኣድንን ኢነርጅን ክልል ትግራይ መተሓባበሪ ባዩ ጋዝ ዩኒት

1 የ 2012ዓ/ም ንግድ ፍቃድ የታደሰ ፣ ቲን እና የታደሰ የኣቅረቢነት ፍቃድ የሚያቀርብ

2 ቫት ተመዝጋቢ ከሆኑ የኣቅራቢነት የጥር ወር ቫት ዲክላሬሽን ያደረጉበት ማቅረብ የሚችል

3 ፕሮፎርማ የሚወጣበት ቀን 08/10/2012ዓ/ም

4 ፕሮፎርማ የሚዘጋበት ቀን 10/10/2012ዓ/ም 04፡30 ሰዓት

5 ፕሮፎርማ የሚከፈትበት ቀን 10/10/2012ዓ/ም 05፡00 ሰዓት

ለበለጠ መረጃ 03 44 40 20 88 / 03 44 40 92 01

ስፖንስርታትና

The ways ideas spread.
Milkta Logo