የኢንድስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፕሬሽን መቐለ ኢንድስትሪ ፓርክ ቅርንጫፍ ፅ/ቤት በሚከተለዉ መስፈርት መሰረት የመኪና ጥገና መስፈርት መሰረት የመኪና ጥገና በፕሮፎርማ ጨረታ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ኮርፖሬሽን ልምዓት ኢንዱስትሪ ፓርክታት ትግራይ

1 የታደሰ የዘርፊ ንግድ ፍቃድ ያላችሁ

2 የታደሰ የኣቅራቢነት ፍቃድ ያለዉ

4 የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል

5 የቫት ቲኦቲ ሰርትፊኬት ማቅረብ የሚችል

5 ጨረታዉ ከተለጠፈበት ጀምሮ ለሶስት ተከታታይ ቀናት የሚቆይ ሲሆን በሰስተኛዉ ቀን ልክ በ 2፡30 ሰዓት ተዘግቶ 3፡00 ይከፈታል

ከቀን 05/10/2012ዓ/ም እስከ 10 /10/2012ዓ/ም

ኣድራሻችን በሰራዋት መንገድ ሆኖ ማይወይኒ ቀበሌ

ለበለጠ መረጃ 03 42 40 29 11

ስፖንስርታትና

The ways ideas spread.
Milkta Logo