የኢ/ያ ቤተሰብ መምርያ ማህበር ሰሜን ፅ/ቤት በግቢዉ ዉስጥ የሚገኘዉን ካፌ ከነ ሙሉ እቃዉ በጨረታ አወዳድሮ ለማከራየት ይፈልጋል

ማሕበር ምምሪሒ ስድራ ኢትዮጵያ

1 የዘመኑ የታደሰ ሕጋዊ ንግድ ፍቃድ ፣

2 በምግብና ምግብ ነክ ስራዎች ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላችሁ

3 የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ቲን ያላችሁ

4 ድርጅታችን የተሻ ኣማራጭ ካገኝ ጨረታዉን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

5 የጨረታ ሳጥን 15/10/2012ዓ/ም ልክ 3፡00 ሰዓት ተዘግቶ ለክ 4፡00 ሰኣት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኝበት ይከፈታል

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 03 44 41 44 99 /03 44 41 83 38

ስፖንስርታትና

The ways ideas spread.
Milkta Logo