መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለመቀሌ ሪፈራል ሆስፒታል ግንባታ ፕሮጀክት በሚያሰራዉ ሳይት ለፕሮጀክቱ ኣጎልግሎት የሚዉል Euro Electric Cable 3*35/16+1+16 30 meter ኣንድ ወጥ የሆነ መግዛት ይፈልጋል

በኢ.ፌ.ዲ.ሪ መከላከያ ሚኒስቴር የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ

ስለሆነም ተጫራቾች በሚቀርበዉ Euro Electric Cable ማቅረብ የምትችሉ ድርጅቶች  ከታች በተዘረዘሩት መመዘኛዎችን የምታማሉ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል በዚህ መሰረት ተጫራቾች ሊያማሉ የሚገባቸዉ የጨረታ ሰነድ100 ብር ከፍለዉ ከፕሮጀክቱ መዉሰድየሚችሉ

1 የዘመኑ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያለዉና ተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይ መሆኒየሚያረጋግጥ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል

2 ተጫራቾች ግብር የመክፈያ ግዴታቸዉነ በግልፅ መዝጋቢዉ ባለ ስልጣን የተሰጠ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል

3 በዘርፉ በኣቅራቢነት መልካም የስራ አፈፃፀም ማቅረብ  የሚችል

4  ተጫራቾች በፕሮጀክቱ ስም መከላከያ ኮንስትራክሽን መቐለ ሪፌራል ሆስፒታል ፕሮጀክት ስም 25,000.00 በስፒኦ ማስያዝ የሚችሉ መሆን አለባቸዉ

5 ጨረታዉ የሚቀይበት ግዜ ከ 01/10/2012 እስከ 06/10/2012ዓ/ም ድረስ  ይሆናል

6 ጨረታዉ የሚቆየበት ጊዜ 06/10/2012 ከጠዋቱ 4፡00 ድረስ በተዘጋጀ ሳጡን  ማስገባት የሚችሉ ሲሆን በቀን 06/10/2012 4፡30 ይከፈታል

7 ድርጅታችን የተሻለ ኣማራጭ ካገኘ ጨረታዉ በሙሉ ወይ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

ለበለጠ መረጃ 03 44 40 02 47 /09 14 10 53 69  

ስፖንስርታትና

The ways ideas spread.
Milkta Logo