የጨረታ ማስታወቂያ
የኢትßያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የልማትና ክርስቲያናዊ ተራድኦ ኮምሽን የትግራይ አህጉረ ስብከት ልማት ማስተባበሪያ ፅ/ቤት ለኽልተ አዉላዕሎ የገ/ኑ/ማ/ፕሮጀክት ለሚያከናዉናቸዉ ለት/ቤት በርና መስኮቶች አገልግሎት የሚዉሉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩት የተለያዩ እቃዎች ለመግዛት ስለፈለገ ከዚህ በታች የተዘረዘሩት መስፈርቶች የምታሞሉ አቅራቢዎች እንድትወዳደሩ ይጋብዛል::
-
የህንፃ መሳሪያ ህጋዊ ፈቃድ ያላቸዉ::
-
የ2006 ዓ/ም ግብር የከፈሉና የዓመት ፍቃድ ያሳደሱ::
-
ተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይ የሆኑና ያለፈዉ ወር ተ .እ.ታ የከፈሉበት መረጃ ማቅረብ የሚችሉ::
-
ጨረታዉ ይህ ማስታወቂ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ 10 ቀናት ዉስጥ የጨረታ ሰነድ መዉሰድ ይችላሉ::
-
ብር 5000/ አምስት ሺ/ ብር የባንክ ዋስትና ወይም CPO ማቅረብ የሚችሉ::
-
እቃዎች ዉል ከተፈፀመ ቀን ጀምሮ በ3 ሦስት ተከታታይ ቀናት ዉስጥ ሙሉ በሙሉ ማስረከብ የሚችሉ::
-
ተሞልቶ የሚቀረበዉ ሰነድ ዝርዝር ድልዝ የሌለበትና በድርጅታችን በተዘጋጀዉ የጨረታ ሳጥን ተሞልቶ መቅረብ አለበት ይህንን ያላሞላ ከጨረታዉ ይሰረዛል::
-
የጨረታ ሰነድ ዋናወና ቅጂ ለየብቻ በሰም በታሸገ ኢንቮሎፕ ለጨረታዉ በተዘጋጀዉ ሳጥን ማስገባት ያስፈልጋል::
-
የጨረታ ሳጥኑ በ 9 /1/ 2007 ዓ/ም ከጥዋቱ 4:00 ሰዓት ተዘግቶ ጨረታዉ በዚሁ ዕለት ከጥዋቱ 4:30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በትግራይ አህጉረ ስብከት ልማት ማስተባበሪያ ፅ/ቤት ይከፈታል::
-
ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታዉ በሙሉ ወይም በክፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ::