የትግራይ ልማት ማሕበር በወርዒ ለከ ወረዳ ዕዳጋ ሓሙስ ቀበሌ አንድ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ለማሰራት የፈልጋል

ማሕበር ልምዓት ትግራይ

በዚህ መሰረት፦

1. ደረጃቸው GC/BC-4 እና ከዝያ በላይ የሆኑ/ ተጫራቾችን ኣወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል የ2008 ዓ.ም የስራ ግብር የከፈሉ፣የንግድ ስራ ፈቃዳቸው ያሳደሱ፣በኮንስትራክሽን የአቅራቢነት፣የቫት፣ የቲን ሰርትፍኬትና የመጨረሻ ወር የቫት ዲክላሬሽን የሚያቀርቡ፣

2. በትግራይ ክልል ኮንስትራክሽን መንገድና ትራንስፖርት ቢሮ የሚገኝ ዋና የስራ ሂደት ኮንስትራክሽን ቁጥጥርና ፍቃድ የተመዘገቡበት ሰርትፍኬት ወይ ደግሞ ከሌላ ክልል የምዝገባ ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችሉ፣

3. የጨረታው ማስከበርያ ዋስትና በኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ ከተፈቀደላቸው የታወቁ ባንኮች 300,000.00 (ሶስት መቶ  ሺ ብር)  በሲፒኦ ብቻ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፣

4. ተጫራቾች ለሚሰሩት የህንፃ ፕሮጀክት ሳይት ከተረከቡበት ቀን ጀምሮ 210/ ሁለት መቶ አስር/  ተከታታይ ቀናት ኣጠናቆ ማስረከብ የሚችሉ፣

5. የጨረታው 20/ 05 /2008  ጀምሮ እስከ 11 /06 /2008 ዓም  ለ 21 ተከታታይ  ቀናት  ኣስፈላጊዉን ዶክመንት በመያዝ የማይመለስ ብር 500 (አምስትመቶ) በመክፈል ከትግራይ ልማት ማህበር ዋና ፅ/ቤት ቢሮ ቁጥር 410 መውሰድ ይችላሉ፣

6. የጨረታው ሰነድ በተጫራቾች መመርያ መሰረት ተሞልቶ ፣ቴክኒካልና ፋይናንሻል ዶክመንቶች ኦርጅናሉና ሁለት ፎቶ ኮፒዎች ፣ ሲፒኦ ለየብቻቸው በሰም ታሽጎው በአንድ ትልቅ ፖስታ ውስጥ ተከተውና በላዩ ላይ ለሚጫረቱት ፕሮጀክት ስም በሚታይ ቀለም ፅፈው በሁሉም ዶክመንት ላይ ተፈርሞበትና ህጋዊ የሆነ ማህተም በመምታት  20/ 05 /2008 ዓም ጀምሮ  እስከ 11/ 06/ 2008 ዓም ከቀኑ 8:30 ሰዓት በትግራይ ልማት ማህበር ዋናው ፅ/ቤት ለዚሁ አገልግሎት የተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፣

8. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው ባሉበት 11/06/2008 ዓም ከቀኑ 9.00  በተጠቀሰው  ቦታ ጨረታው ይከፈታል፣

9. ኣሰሪው ፅ/ቤት የተሻለ መንገድ ካገኘ በጨረታው ኣይገደድም።

11. ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፤-034-440-68-40 መጠየቅ ይቻላል

 

ስፖንስርታትና

The ways ideas spread.
Milkta Logo