ትግራይ መገነኛ ብዙሃን ኤጀንሲ የቴሌፎን ኦፕሪተር ማዞርያ PBX (Private branch exchange) በግልፂ ጨረታ ኣወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ::

ኤጀንሲ መራከቢ ሓፋሽ ትግራይ

የጨረታ ማስታወቂያ

ትግራይ መገነኛ ብዙሃን ኤጀንሲ የቴሌፎን ኦፕሪተር ማዞርያ PBX (Private branch exchange) በግልፂ ጨረታ ኣወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ::

መወዳደር ይምትፈልጉ:-

1 በዘርፉ ሕጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላችሁና የዘመኑ ግብር የከፈሉበት ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ ከገቢዎች ጨረታ እንዲሳተፉ ፍቃድ ያገኙበት ምስክር ወረቀትና የታዳሰ ንግድ ፍቃድ ማቅረብ የሚችል::

2 በገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር በአገልግሎት አቅራቢዎች ዝርዝር ዉስጥ ለመመዝገባቸዉ የምስክር ወረቀት የቫት ሰርትፍኬትና በቅርቡ ዲክለር ያረጉበትን Tin No ማቅረብ የሚችል::

3 ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ ለመዉሰድ የማየመለስ ብር 50.00 /ሓምሳ ብር/ በመክፈል መዉሰድ ይችላል

4 ተጫራቾች ከ 04 /13/ 2006 ዓ/ም እስከ 12/ 02 /2007 ዓ/ም ዘወትር በስራ ሰዓት ትግራይ መገናኛ ብዙሃን ኤጀንሲ 1 ፎቅ ቢሮ ቁጥር -105 መዉሰድ ይችላሉ::

5 ጨረታዉ የሚዘጋበት ቀን 12 /02/ 2007 ዓ/ም ቀን ከጥዋቱ 4:00 ሰአት ተዘግቶ በተመሳሳይ ቀን 4:30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኬላቻቻዉ በተገኙበት ይከፈታል :: ተጫራቾች ካልተገኙም ጨረታዉ አይደናቀፍም

6 ተጫራቾች የጨረታ ማስከበርያ 30, 000 .00 /ሳላሳ ሺ ብር/ በባንክ በተመሰከረለት ቼክ ሲፒኦ ማስያዝ ይኖርቦታል::

7 ተጫራቾች የሚሸጡበት ዋጋ በሰም በታሸገ ኤምቨሎፕ በማድረግ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት ትግራይ መገናኛ ብዙሃን ኤጀንሲ 1 ፎቅ ቢሮ ቁጥር -105 በጨረታዉ ሳጥን ማስገባት ይቻላል::

8 ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ ላይ የተዘረዘሩት ዕቃዎች እያንዳንዱን ዋጋ እና ጠቅላላ ዋጋ መጥቀስ ይኖርባቸዋል

ኤጀንሲዉ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉ ወይም በክፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 03 44 40 28 60 / 0914 74 98 95

አድራሻ ከመርሲ ትምህርቲ ቤት አጠገብ እንገኛለን

Email Tmma@Tigraitv.gov.et

Feed back @ Tigraitv.gov.et

ስፖንስርታትና

The ways ideas spread.
Milkta Logo