ማሪስ ስቶፕ ኢንተርናሽናል ኢ/ያ መቀለ ለሚገኘዉ ተዋልዶ ጤና ክሊኒክ እድሳት ስራ ህጋዊ ተጫራቾች አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል ስለሆነም ደረጃ 7 እና ከዚያ በላይ የታደሰ የግንባታ ስራ ፍቃድ ያላቸዉ ህጋዊ የግንባታ ስራ ተቃራጮች የጨረታ ሰነድን በብር 50 በመግዛት እንድትወዳደሩ እንጋብዛለን

ማሪስቶፕስ

1 ሁሉም ተጫራቾች የቴክኒካል መወዳደርያ መስፈርት ከጨረታ ሰነድ ጋር መዉሰድ ይኖርበታል

2 የጨረታ ሰነድ የሚወጣዉ መቀሌ ማሪስ ስቶፕ ክሊኒክ ዘወትር በስራ ሰኣት ከጥዋቱ 2፡00 እስከ ማታ 11፡00 ሰኣት

2  ጨረታ የሚጀመርበት ቀን መጋቢት 9/2012ዓ/ም

3 ጨረታ የሚዘጋበት ቀን መጋቢት 25/2012 ዓ/ም ከጠዋቱ 4፡00

4 ጨረታ የሚከፈትበት ቀን መጋቢት 25/2012ዓ/ም ከጠዋቱ 4፡30

ለበለጠ መረጃ 03 44 40 64 88

ስፖንስርታትና

The ways ideas spread.
Milkta Logo