በቆላ ተምቤን እቅድና ፋይናንስ ንብረት ግዥና ንብረት ኣስተዳደር ስራ ሂደት በበጀት ዓመት 2012ዓ/ም በስቆጣ ቃልኪዳን በተበጀተለት በጀት ለኣንስተኛ መስኖ ግንባታ የሚሰራ በደረጃ ስምንት ደቂቅ ትካላት ኣጫርቶ ለመስራት ይፈልጋል

ቤት ፅሕፈት ትልምን ፋይናንስን ወ/ቆ/ተምቤን

1 የ2012/11ዓ/ም ግብር የከፈሉ ወይም ሕጋዊ ፍቃስ ያሳደሱ

2 ግ/ጨረታዊ የ ባለ ዋናዉ ፌርማ ሕጋዊ መህተምና ፌርማ ሞኖር ይገባችዋል

3 ግ/ጨረታዉ ተጫራቲዉ ወይም ሕጋዊ ወኪልም ባሉበትይከፈታል በተጠቀሰ ቀን በታዉ ላይ ካልተገኙ ጨረታዉ ይከፈታል

4 ተጫራቾች የጨረታ ማስከበርያ ዋስትና 10000.00 በጠሬ ገንዘብ ወይም በስፒኦ ከጨረታ ሰነዱ ጋር ማቅረብ ኣለባቸዉ ጨረታዉ ማስከበርያ ዋስትና ፀንቶ የሚቆይበት ጨረታዉ ከተከፈተበት ኣንስቶ ለ 35 ቀናት ፀንቶ የሚቆይ ይሆናል

5 ሰነድ ጨረታ መግዣ 100 ብር በገቢዎች እና ልማት እቶት በመክፈል ሰነድ ጨረታ የሚገኝበት በፋይናንስና እቅድ ስራ ሂደት ንብረት ግዥና ንብረት ኣስተዳደር ቁጥር 32 መዉሰድ ይችላሉ

6 ሰነድ የሚሸጥበት ከቀን 22/07/2012ዓ/ም እስከ 14/08/2012ዓ/ም ከ 4፡00 ሰዓት ለግዥ ፈፃሚ መስራቤት ቢሮ ቁጥር 32 መድረስ ኣለበት ጨረታ የሚከፈትበት በተመሳሳይ ቀን 4፡30 ይሆናል

7 ኣሸናፊ ከታወቀበት ከ 3 ቀን ቅሬታ መቀበያ ብሃላ በተከታታይ  ቀናት  5% ዉል ማስከበርያ ኣስይዞ ዉል ማሰር ይኖርበታል

8 የግብር ከፋይ መለያ ቲን ናምበር የመቅረባይነት መለያ ያለዉ የታደሰ የንግ ፍቃድ ቫት የተመዘገበበት ምስክር ወረቀት የለፈዉ ወር ቫት ዲክለር የሞያ ብቃት መረጋገጫ ምስክር ወረቀት ብዋሃ ሃፍትና ኢነርጂ የተሰጠበት የብቃት መረጋገጫና ደረጃ መስከር ወረቀት ጨረታ በሚከፈትበት ሰዐዓት ከ ሰነድ ጨረታ ተያይዞ ማግኘት ይኖርበታል

9 መስራቤታችን ጨረታዉ በከፊል ሆነም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

ለበለጠ መረጃ 03 44 46 05 83 /03 44 46 01 16

ስፖንስርታትና

The ways ideas spread.
Milkta Logo