ድርጃታችን መከላኪያ ኮንስትራክሸን ኢንተርፕራይዝ በመቐለ ከተማ ለሚገኘዉ ሪፈራል ሆስፒታል ለሚገነባዉ የመከላከያ ሪፈራል ሆስፒታል ፕሮጀክት አገልግሎት የሚዉል ደብል ፒክ አፕ ( Double cabinpick up) መኪና በጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል

መከላከሊ ሀገር ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ

ድርጃታችን መከላኪያ  ኮንስትራክሸን  ኢንተርፕራይዝ በመቐለ ከተማ  ለሚገኘዉ  ሪፈራል  ሆስፒታል  ለሚገነባዉ  የመከላከያ    ሪፈራል  ሆስፒታል   ፕሮጀክት  አገልግሎት  የሚዉል  ደብል ፒክ  አፕ ( Double  cabinpick up) መኪና  በጨረታ  አወዳድሮ  ለመከራየት ይፈልጋል  ::   ስለሆነም  ነዳጅ   ድርጅቱ  ችሎ  ሌላዉ  ወጪ  ባለ ንብረቱ የሚሸፍን   ሲሆን   በዚሁ  መሰረት   ለአንድ  ቀን   የምታከራዩበትን  ሂሳብ  በሰም  በታሸገ  ፖስታ   ይህ  ማስታወቂያ   ከወጣበት  ቀን   ጀምሮ   እስከ   5 ተከታታይ    የስራ ቀናት  እንድታቀርቡ  እያሳወቅን  ተጫራቾች  የሚያሞሉት   መስፈርቶች    ማሞላት  እንዳለባችሁ   እናሳዉቃለን::
1 የታደሰ  ንግድ  ፍቃድ  (ሊብሬ)  ያለዉ::
2 የግብር ከፋይ  መለያ ቁጥር  ያለዉ(Tin) ማቅረብ  የሚችል::
3 በገቢዎች   የታተመ ተከታታይ  ቁጥር   ያለዉ  ህጋዊ ደረሰኝ   ማቅረብ  የሚችሉ::
4 በሊትር  ምን ያህል   መጎዝ  እንደምትችሉ  መገለፅ  አለበት::
5 የናፍታ  መኪና   መሆን  አለበት::
6 ተጫራቶች የሚወዳደሩበት  ዋጋ  በታሸገ  ፓስታ  እሰከ 06/01/07 ዓ/ ም  ከጥዋቱ  4:00 ሰዓት ማስገባት ይጠበቅባችዋል  ::
7 ጨረታዉ  06/01/07 ዓ /ም  ከጥዋቱ  4:30 ሰዓት ይከፈታል::
ማሳሰቢያ        ፕሮጀክቱ  ጨረታዉን  በከፊልም  ሆነ  በሙሉ የመሰረዝ  መብቱ  የተጠበቀ ነዉ
ለተጨማሪ  ማብራሪያ     የጨረታ  ቦታ አሪድ  ዩንቨርስቲ   አጠገብ   የመከላከያ  ስታፍ  ኮሌጅ  
ስልክ     0914 72 85  78   /  0914 -72-01-63 ይደዉሉ

 

ስፖንስርታትና

The ways ideas spread.
Milkta Logo