የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፕሬሽን መቐለ ኢንድስትሪ ፓርክ ፅ/ቤት በሚከተለዉ መስፈርት መሰረት የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ኮርፖሬሽን ልምዓት ኢንዱስትሪ ፓርክታት ትግራይ

1 የታደሰ የዘርፉ ንግድ ፍቃድ ያለዉ

2 የታደሰ የኣቅራቢነት ፍቃድ ያለዉ

3 የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል

4 የቫት ቲኦቲ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል

5 ጨረታ ከተለጠፈበት ቀን ጀምሮ ለ 5ቀናት የሚቆይ ሲሆን በኣምስተኛዉ ቀን ልክ 2፡30 ሰዓት ተዘግቶ በ 3፡00 ሰዓት ይከፈታል

ከ 14/07/2012ዓ/ም እስከ 18/07/2012

ስፖንስርታትና

The ways ideas spread.
Milkta Logo