የ ዉቅሮ ከተማ እቅድና ፋይናንስ ፅ/ቤት ግ/ፋ/ንብ/ኣስ/ር/ደ/ የስራ ሂደት በ 2012 ዓ/ም ለ ዉቅሮ ከተማ አጎልግሎት የሚዉል የ ኤሌክትሪክ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ቤት ፅሕፈት ትልምን ፋይናንስን ከተማ ዉቅሮ

1 በዘመኑ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያለዉ

2 የዘመኑ ግብር የከፈሉ

3 የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ቲን ናምበር ያላቸዉ

4 የተጨማሪ እሴት ታክስ ቫት የተመዘገባቹ የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት እንዲሁም የታህሳስ ወር 2012 ዓ/ም የቫት ዲክላሬሽን ማቅረብ የሚችል

5 የኣቅራቢዎች ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል ወይም በ ፌዴራል ድህረ ገፅ የተመዘገበ

6 ተጫራቾች በጨረታ ለመሰተፍ ከላይ በተራ ቁጥር ከ 1-5 የተጠቀሱትና የሚመለከታቸዉን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶች ጋር ኣያይዞ ማቅረብ አለባቸዉ

7 ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ የማይመለስ 200 ሁለት ሞቶ ብር ብቻ በመክፈል በዉቅሮ ከተማ እቅድና ፋይነናንስ ፅ/ቤት ግ/ፋ/ንብ/ኣስ/ር ደ/የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 04 1ኛ ፎቅ ድረስ መግዛት ይቻላል

8 ተጫራቾች ጨረታዉን ከመክፈቱ በፊት ለሚወዳደርበት የጨረታ ማስከበርያ ዋስትና  5000.00 በባንከ በተረጋገጠ የክፍያ ትእዛዝ ስፒኦ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ ኣለባቸዉ

9 ተጫራቾች ላሸነፈዉ ዕቃ የ 2 ዓመት ዋስትና ማቅረብ የሚችል

10 ተጫራች ላሸነፈዉ ዕቃ ዉል ካሰረበት ቀን ጀምሮ ለ 15 ተከታታይ የሥራ ቀን እንዲሁም ላሸነፈዉ ዕቃ በራሱ መጓጓዣ በ ዉቅሮ እቅድና ፅ/ቤት መጋዘን ያደርሳል

11 ጨረታዉ የሚከፈትበት በዉቅሮ ከተማ እቅድና ፋይናንስ ፅ/ቤት በቀን 23/07/2012ዓ/ም በ4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በተመሳሳይ ቀን በ 4፡30 ሰዓት ይከፈታል

12 መ/ቤቱ የተሻለ ኣማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

ለበለጠ መረጃ 03 44 43 00 83

ስፖንስርታትና

The ways ideas spread.
Milkta Logo