ኣዝሚ ስቲል ስትራክቸር ኢንጅነሪንግ ሃላ/የተ/የግ/ኩባንያ በ ሸራሮ ከተማ ለሚገነባዉ የጉና መጋዘን የተከላ ስራ በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

አዝሚ ስቲል ስትራክቸር ኢንጅነሪንግ

ስለሆኖም

1 በዘርፉ ፍቃድ ያላቹ ፣ ቫት ተመዝጋቢ የሆናቹ ፣ የ 2011 ግብር የከፈላቹ

2 ተጫራቾች የማይመለስ 150 ብር በመክፈል የጨረታ ሰነዱ በመቐለ መስፍን ኢንድስትሪያል ኢንጅነሪንግ ሃላ/የተ/የግ/ኩባንያ ግቢ ዉስጥ ከሚገኘዉ ድርጅታችን ኣዝሚ ስቲል ስትራክቸር ኢንጅነሪንግ ሃላ/የተ/የግ/ኩባንያ በስራ ሰኣት ከ 08/07/2012ዓ/ም እስከ 18/07/2012ዓ/ም እየመጣቹ መዉሰድ ትችላላቹ

3 ጨረታዉ የካቲት 18/07/2012ዓ/ም ከቀኑ 9፡00 ላይ ተዘግቶ በተመሳሳይ ቀን ከ ቀኑ 9፡30 ላይ ይከፈታል

4 ድርጅቱ የተሻለ ኣማራጭ ካገኘ በሙሉ ይሁን በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

ለበለጠ መረጃ 03 42 40 25 26

ስፖንስርታትና

The ways ideas spread.
Milkta Logo