ድርጅታችን መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ኣዲሹሑ ደላ ሳምረ መንገድ ስራ ታ ፕሮጀክት/18-03/ ለሰራቶኞች ሰርቪስ ኣገልግሎት የሚሰጥ ባስ እና ሚኒባስ ስለ ፈለግን በድጋሜ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል

መከላከሊ ሀገር ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ

1ተጫራቾች ህጋዊ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸዉ  የዘመኑ ግብር የከፈላቹ እና የተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸዉ

2 የባስ ስሪት ዘመን ከ 2006 ከዛ በላይ

3 የሚኒባስ የስሪት ዘመን ከ 2008 ከዛ በላይ

4 ከ 12 በላይ ሰዉ የመጫን ኣቅም ያለዉ

5 ተጫራቾች የሚያስገብቱን ዋጋ ከነ ቫቱ ከነ ቲኦቲ ማማላት ኣለባቹ

6 ተጫራቾች የመኪና ክራይ ፍቃድ ያላችሁ

7 ተጫራቾች ከ ቀን 02/07/2012ዓ/ም ዘወትር በስራ ሰዓት ቅዳሜን ጨምሮ ባሉት 10 ተከታታይ ቀናት ኣዲሹሑ በሚገኘዉ ፕሮጀክት ጊዚያዊ ቢሮ ማቅረብ ይችላሉ

8 ጨረታዉ 14/07/2012 ከቀኑ 4፡00 ሰዓት የጨረታ ሳጥኑ ተዘግቶ 4፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኝበት ይከፈታል

9 ፕሮጀክቱ የተሻለ ኣማራጭ ካገኝ ጨረታዉ በከፊልም ሆነ በሙሉ የመዘረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

ስልክ ቁጥር 09 14 31 67 18 /09 20 60 76 64

ስፖንስርታትና

The ways ideas spread.
Milkta Logo