መከላኪያ ኮንስትራክሸን ኢንተርፕራይዝ ለመቀሌ ሪፈራል ሆስፒታል ግንባታ ፕሮጀክት አዋሽ ካምፕ ፊት ለፊት ለሚገነባዉ የመከላከያ ሪፈራል ሆስፒታል የሰራተኞች ቢሮ ስቶር እና ካፌ በቆርቆሮ

መከላከሊ ሀገር ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ

መከላኪያ ኮንስትራክሸን ኢንተርፕራይዝ ለመቀሌ ሪፈራል ሆስፒታል ግንባታ ፕሮጀክት አዋሽ ካምፕ ፊት ለፊት ለሚገነባዉ የመከላከያ ሪፈራል ሆስፒታል የሰራተኞች ቢሮ ስቶር እና ካፌ በቆርቆሮ ሥራ የእጅ ዋጋ በጨረታ አወዳድሮ በሳብ ኮንትራት ለማሰራት ይፈልጋል :: ስለሆነም ከዚህ በታች የተገለፀዉን መስፈርት ይምትሞሉ እንድትሳተፉ ፕሮጀክቱ ይጋብዛል ::

1 ተጫራቶች ህጋዊ የስራ ፍቃድ ያላቸው ያአመቱ የስራ ግብር የከፈሉ የጨረታ ማስከበሪያ ብር 5,000 ብር (cpo) ማስያዝ የሚችሉ በተጨማሪም VAT ተመዝጋቢ መሆናቸዉ ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው::

2 የስራ ዝርዝር መግለጫ ከፕሮጀክቱ ፅ/ቤት በመቅለብ ሰነዱን የማይመለስ 50.00 ብር በመክፈል መግዛት ይጠበቅባችዋል::

3 ተጫራቶች የሚወዳደሩበት ዋጋ በታሸገ ፓስታ እሰከ 06/01/07 ዓ/ ም ከጥዋቱ 3:00 ሰዓት ማስገባት ይጠበቅባችዋል ::

4 ጨረታዉ 06/01/07 ዓ /ም ከጥዋቱ 3:30 ሰዓት ይከፈታል::

5 ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኝ በከፊል ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

ለተጨማሪ ማብራሪያ የጨረታ ቦታ አሪድ ዩንቨርስቲ አጠገብ የመከላከያ ስታፍ ኮሌጅ

ስልክ 0914 72 85 78 / 0914 -72-01-63 ይደዉሉ

ስፖንስርታትና

The ways ideas spread.
Milkta Logo