በኤጀንሲ ማእድንና ኢነርጂ ክልል ትግራይ ባዩ ጋዝ ፕሮግራም ማስተባበሪያ ዩኒት ማንዋል ለማሳተም ስለሚፈልግ ብፕሮፎርማ ኣወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ሕጋዊ ነጋዴ የሆናችሁ እንትወዳደሩ ይጋብዛል

ኤጀንሲ ማኣድንን ኢነርጅን ክልል ትግራይ መተሓባበሪ ባዩ ጋዝ ዩኒት

1 የ2012 ዓም የንግድ ፈቃድ የታደሰ ቲን እና የታደሰ የኣቅራቢነት ፈቃድ የሚያቀርቡ

2 ቫት ተመዝጋቢ ከሆኑ የኣቅራቢነት የመስከረም ወር ቫት ዲክላሬሽን ያደረጉበት ማቅረብ የሚችሉ

3 ፕሮፎርማ የሚወጣበት ቀን 03/07 /2012 ዓም

4 ፕሮፎርማ የሚዘጋባት ቀን 08/07/2012 ዓም 08:30 ሰዓት

5 ፕሮፎርማ የሚከፈትበት ቀን 08/07/2012 ዓም 9:00 ሰዓት

ስፖንስርታትና

The ways ideas spread.
Milkta Logo