ለ2ተኛ ግዜ የወጣ ጨረታ የትግራይ ክልል ኢንፎርሜሽን ኮሙዩኒኬሽን ቴክኖሎጂ ከሚሰራቸዉ የተለያዩ ስራዎች ማለት ለሎት 1 supply and implementation of date center surveillance camera system and multi point video conference service and system components በሃገር ኣቀፍ ደረጃ ኣጫርተን ለ 2012 በጀት ዓመት በሃገር ኣቀፍ በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ ለመግዛትና ለመስራት ስለሚፈልግ ከዚህ በታች የተዘረዘረዉን የምታማሉ ይጋብዛል

ኤጀንሲ መራከቢ ሓፋሽ ትግራይ

1 የዘመኑ 2012ዓ/ም ግብር የከፈሉና ንግድ ፍቃድ ያሳደሱ

2 ቫት የተመዘገበበት ቲን ሰርቲኬትና በኣቅራቢነት የተመዘገቡበት ማስረጃ የመስከረም ጥቅምት 2012ዓ/ም ቫት የከፈለበት ዲክለሬሽን ማቅረብ ኣለበት

3 የጨረታ ኣሸናፊ በ3ቀን ዉሽጥ በመቅረብ ያሸነፈበት ጠቅላላ ዋጋ 10% የዉል ማስከበርያ በማስያዝ ዉል ማሰር ግዴታ ኣለባቸዉ

4 የተዘጋጀ ሰነድ ጨረታ ዶክመንት የማይመለስ ብር 100 በመክፈል ጨረታዉ ከወጣበት ቀን 27/06/2012ዓ/ም ጀምሮ እስከ 28/07/2012 በኣካል በመቅረብ ለጨረታ በተዘጋጃ ሳጥን በማስገባት መወዳደር ኣለባቸዉ

5 ተጫራቾች የጨረታ ማስከበርያ 40000 /ኣርባ ሺ/ በባንክ የተመሰከረለት ቼክ ሲፒኦ ሰነድ ጋር ማያያዝ ኣለባቸዉ

6 በያዳዱ የዋጋ ማቅረብያ የቀረበ ዋጋ ኣንድ ተጫራች ኣሸናፊ ካልሆነ በድምር ለየቀረበ ዋጋ በማወዳደር ኣሸናፊ ይለያል

7 ጨረታ ሳጥን የሚዘጋበት ቀን 28/07/ 2012ዓ/ም ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ተዘግቶ በዚህ ቀን 9፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪል በተገኝበት በትግራይ ክልል ኢንፎርሜሽን ኮሚኒኬሽን ቴክኖሎጂ ኤጄንሲ ይከፈታል

8 መስራ ቤታችን ጨረታዉን ከከፈተ በሃላ ከቀረበዉ ጠቅላ የኣጎልግሎትና ማተርያል ዋጋ እንደ ኣስፈላጊነቱ 20% መጨመርና መቀነስ ይችላል

9 ኤጄንሲያችን የተሻለ ኣማራጭ ካገኝ ጨረታዉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

ስልክ ቁጥር 03 42 40 05 27 ደዉለዉ መጠየቅ ይችላሉ

ስፖንስርታትና

The ways ideas spread.
Milkta Logo