ቅዱስ ፍሬምናጦስ ኣባ ሰላማ ካሣቴ ብርሃን መንፈሳዊ ኮሌጅ የተለያዩ ኦፊስ ኤሌክትሮኒክስ መሽነሪዎች /ፋክስ ማሽን፣ ዴስክ ቶፕ፣ ከምፒተር ፣ጀነሬተር፣ ቪድዮ ካሜራ፣ ሪዞግራፊ ማሽን ድምፅ መቕረጫ /ሪከርደር/ ፣ የፅሕፈት መሳርያዎች እና ኬንዳ ፣ ወንበር ለተማሪዎች ኣርምቸር፣ መጋረጃዎች ፣ ኮትሃንገር፣ በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

መንፈሳዊ ኮሌጅ ቅዱስ ፍሬምናጦስ አባ ሰላማ ከሣቴ ብርሃን

1 የዘመኑ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያለዉ

2 በኣቅራቢነት የተመዘገበ

3 በጨረታዉ መሳተፍ የሚፈልግ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 50.00 በመክፈል ከገንዘብ ቤት መዉሰድ ይቻላል

4 ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበርያ 2% በስፒኦ በማዘጋጀት የጨረታ ሰነድ ኦርጅናልና ኮፒ ለየብቻዉ በሁለት ፖስታ በማሸግ በተዘጋጀ የጨረታ ሳጡን ማስገባት ይኖርባቸዋል

5 ጨረታዉ ከየካቲት 25/2012ዓ/ም እስከ መጋቢት 4/2012ዓ/ም የሚቆይ ሲሆን የተማላ የጨረታ ሰነድ ዞርጀናል ኮፒ ለየብቻዉ በሁለት ፖስታ በማሸግ በተዘጋጀዉ ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል

6 ጨረታዉ የሚከፈተዉ እስከ መጋቢት 4/2012 3፡00 የሚዘጋ ሆኖ 3፡30 ሰዓት ይከፈታል

ለተጨማሪ ማብራርያ 03 44 41 99 76/ 09 14 72 90 78 ደዉለዉ መጠየቅ ይችላሉ

ስፖንስርታትና

The ways ideas spread.
Milkta Logo