የኢትዮጵያ ቤተሰብ መምሪያ ማህበር ሰሜን ኣካባቢ ፅ/ቤት በድርጅቱ ውስጥ የሚገኙ የተለያዩ ያገለገሉ የመኪና ጎማዎች ፣ በፕሮፎርማ ኣወዳደሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ማሕበር ምምሪሒ ስድራ ኢትዮጵያ

ስለሆነም ለመግዛት የምትፈልጉ ተጫራቾች የሚከተለውን መስፈርት የምታሟሉ-

1 የዘመኑ የታደሰ ሕጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላችሁ

2 የኣሮጌ እቃዎች ገዥና ሻጭ ዘርፍ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላቸሁ

3 የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ቲን ያላቹሁ

4 ኣቅራቢዎች በዋጋ ማቅረቢያዉ ቀን ፌርማና የድርጅቱ ማህተም ማስቀመጥ ይገባቸዋል

5 ኣሸናፊዉ ከታወቀ በሃላ በ 3 የስራ ቀናት ዉስጥ ዉል በማሰር እቃዉን  ማንሳት የሚችሉ

6 ተጫራቾች የጎማዎችን ሁኔታ ዘወትር በስራ ሰኣት በ ፅ/ቤታችን በኣካል ቀርበዉ ማየት ይችላሉ

7 ድርጅታችን የተሻለ ኣማራጭ ካገኝ ጨረታዉን በከፊል ወይም በሙሉ ለሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

8 የጨረታ ሰነድ በብር 50 ከቢሮ ቁጥር 4 1ኛ ፎቅ መግዛት ይቻላል

9 የጨረታ ሳጥን 04/07/2012ልክ 3፡00 ሰዓት ተዘግቶ 4፡00 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻ በተገኝበት ይከፈታል ተጫራቾች በጨረታ ቦታ ያለመገኘት የጨረታ ሂደት ሊያደናቅፍ ኣይችልም

ለተጨማሪ ማብራርያ በስልክ ቁጥር 03 44 41 44 99 /03 44 41 83 38

ስፖንስርታትና

The ways ideas spread.
Milkta Logo