የትግራይ ክልል ግብርና ገጠር ልማት ከዚህ ደብዳቤ ጋር ኣባሪ በተደረገዉ ሠንጠረዥ ዉስጥ የተጠቀሱት ዕቃዎች ላፕቶፕ እና ተዛማች ዕቃዎች በፕሮፎርማ መግዛት ስለሚፈልግ የመወዳደርያ ሃሳብ እንድታቀርቡ ይጋብዛል

ቢሮ ሕርሻን ገጠር ልምዓት ክልል ትግራይ

1 ፕሮፎርማ ሰነድ እስከ 18/06/2012ዓ/ም 3፡30 ሰዓት ባለዉ ግዜ ማቅረብ ይቻላል

2 ተወዳዳሪዎች የድርጅታቹህ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ፣ የቲን መለያ ቁጥርና ለቫት ተመዝጋቢ ቫት ሰርትፊኬት

3 ፕሮፎርማ 18/06/2012 ዓ/ም 4፡30 ሰዓት ይከፈታል

ለበለጠ መረጃ 03 11 10 36 63 መጠየቅ ይቻላል

ስፖንስርታትና

The ways ideas spread.
Milkta Logo