የትግራይ ክልል ግብርና ገጠር ልማት ከዚህ ደብዳቤ ጋር ኣባሪ በተደረገዉ ሠንጠረዥ ዉስጥ የተጠቀሱት ዕቃዎች የፈርኒቸር ዕቃዎች በፕሮፎርማ መግዛት ስለሚፈልግ የመወዳደርያ ሃሳብ እንድታቀርቡ ይጋብዛል

ቢሮ ሕርሻን ገጠር ልምዓት ክልል ትግራይ

1 ፕሮፎርማ ሰነድ እስከ 18/06/2012ዓ/ም 3፡30 ሰዓት ባለዉ ግዜ ማቅረብ ይቻላል

2 ተወዳዳሪዎች የድርጅታቹህ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ፣ የቲን መለያ ቁጥርና ለቫት ተመዝጋቢ ቫት ሰርትፊኬት

3 ፕሮፎርማ 18/06/2012 ዓ/ም 4፡30 ሰዓት ይከፈታል

ለበለጠ መረጃ 03 11 10 36 63 መጠየቅ ይቻላል

ስፖንስርታትና

The ways ideas spread.
Milkta Logo