የትግራይ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ቤቶች ልማት ኤጀንሲ በወልቃይት ስካር ፕሮጀክት ለሚገነባቸዉ ቤቶች አገልግሎት የሚዉል የኮንስትራክሽን፣ ፣ የኤለክትሪክና፣ የሳኒተሪ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ስለዚህ

ብሄራዊ ክልላዊ መንግስቲ ትግራይ ናይ ገዛ ምዕባለ ኤጀንሲ
  1.  ተጨራቾች በዘርፉ የተመዘገቡ መሆናቸዉ ማረጋገጫ

          የዘመኑ የታደሰ  የንግድ ሥራ ፈቃድ

          የተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡ መሆናቸዉ ማረጋገጫ

          ሕዳር 2008 ዓም የተጨማሪ እሴት ታክስ የከፈለበት ዲክላራስዮን

          TIN ስለመኖራቸዉ ማረጋገጫ እንደዚሁም

          በኣቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገቡ

  1.  ተጫራቾች የተዘጋጀዉ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 50 በመክፈለ በመቀለ ከሚገኘዉ የኤጀንሲዉ የግዥና አቅርቦት ዋና ክፍል ቢሮ ቁጥር 14 መዉሰድ ይችላሉ
  2.  ተጫራቾች የእቃዉ ዋጋ በጨረታ ሰነዱ በተዘረዘሩ እቃዎች ብቻ ሞልተዉ ይህ ጨረታ ማስታወቅያ ከወጣበት  ከ 20 /04 /2008 ዓም እስከ 5 /05 /2008 ዓም ዉስጥ በታሸገ ፖስታ በኤጀንሲዉ በተዘጋጀዉ የጨረታ ሳጥን ማስገባት አለባቸዉ
  3. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪየ ብር 50, 000 ዋስትና ወይም ሲፒኦ ከጨረታ ሰነድ ጋር ማቅረብ አለባቸዉ
  4.  ጨረታዉ የሚከፈትበት ቀን 5 /05/ 2008 ዓም ከጠዋቱ 4፡ 00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ቀን በ4 30 ሰዓት ተጫሮቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ይከፈታል
  5.  ኤጀንሲዉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ
  6.  ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር  0344 418514  ወይም 0344 418515 ወይም ወደ ኤጀንሲዉ ንብረት ግዥና አቅርቦ በአካል በመቅረብ  መጠየቅ ይቻላል

ስፖንስርታትና

The ways ideas spread.
Milkta Logo