ቅዱስ ፍሬምናጦስ ኣባ ሰላማ ካሣቴ ብርሃን መንፈሳዊ ኮሌጅ የሰራተኞች ደምብ ልብስ በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

መንፈሳዊ ኮሌጅ ቅዱስ ፍሬምናጦስ አባ ሰላማ ከሣቴ ብርሃን

1 የዘመኑ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያለዉ

2 በኣቅራቢነት የተመዘገበ

3 በጨረታዉ መሳተፍ የሚፈልግ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 50.00 በመክፈል ከገንዘብ ቤት መዉሰድ ይቻላል

5 ጨረታዉ ከየካቲት 06/2012ዓ/ም እስከ የካቲት 13/2012ዓ/ም የሚቆይ ሲሆን የተማላ የጨረታ ሰነድ ዞርጀናል ኮፒ ለየብቻዉ በሁለት ፖስታ በማሸግ በተዘጋጀዉ ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል

6 ጨረታዉ የሚከፈተዉ የካቲት 13/2012 2፡30 የሚዘጋ ሆኖ 4፡00 ሰዓት ይከፈታል

ለተጨማሪ ማብራርያ 03 44 41 99 76/ 09 14 72 90 78 ደዉለዉ መጠየቅ ይችላሉ

ስፖንስርታትና

The ways ideas spread.
Milkta Logo