ድርጅታችን መከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ኣፓርታማ ግንባታ ዓዲሓ ፕሮጀክት 16-11B ፕሮጀክት መቐለ ከተማ ዓድሓ ሳይት / ዳዕሪ ኣካባቢ/ ለሚያስገነባው የጋራ መኖሪያ ቤቶች ለኮንስትራክሽን ኣገልግሎት የሚውል ጥራቱ የጠበቀ ኣሸዋ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በኢ.ፌ.ዲ.ሪ መከላከያ ሚኒስቴር የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ

በመሆኑም ከዚህ በታች በተመለከተዉ ዝርዝር መሰረት ተጫራቾች ለኣንድ ሜትር ኩብ የምትቀርቡትን ዋጋ በመሙላት ማቅረብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን

1 የዘመኑ ግብር የከፈላችሁ መሆን ኣለበችሁ፤

2 የታደሰ የንግድ ፍቃድ ማቅረብ የምትችሉ፤

3 በዘርፉ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ማቅረብ ኣለባችሁ፤

4 ተጨማሪ እሴት ታክስ ወይም ቲኦቲ ተመዝጋቢ መሆናችሁ ማስረጃ ማቅረብ የምትችሉ፤

5 የጨረታ ማስከበሪያ 20,000 /ሃያ ሺ ብር/ CPO በስፒኦ ወይም ቢድ ቦንድ ማስያዝ የምትችሉ፤

6 የፕሮጀክቱ በሚያቀርበው ኣሸዋ ሳምፕል/ ናሙና/ መሰረት ማቅረብ የምትችሉ፤

7 ቲን ናምበር ተመዝጋቢ የሆናችሁ ተጫራች ይህ የጨረታ ሰነድ ከወጣበት የካቲት 04 ቀን  2012ዓ/ም ጀምሮ በተከታታይ 8ት /ስምንት/ የስራ ቀናት ውስጥ ቅዳሜን ጨምሮ ማስገባት ትችላላችሁ፤

8 ፕሮጀክቱ የተሻላ ኣማራጭ ካገኘ ጨረታዉን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፤

8 ጨረታዉ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በ 12/06/2012 ዓ/ም ጥዋት 4:00 ተዘግቶ ከጠዋቱ 4:30 ይከፈታል፡፡

ለተጨማሪ ማብራሪያ ስልክ ቁጥር 0348-990358/59

ኣድራሻ ዳዕሮ የመጨረሻ ታክሲ በስተግራ በኩል 70 ሜትር ገባ ብሎ ይገኛል

ስፖንስርታትና

The ways ideas spread.
Milkta Logo