የቤትና ቦታ የሽያጭ ጨረታ

ላዕለዋይ ቤት ፍርዲ

ኣፈ/ከሳሽ፡ ዛላ የመኖሪያ ቤት ሕብረት ስራ ማሕበር ኣፈ/ተከሳሽ፡እነ ሃይላይ ደስታ ጠቅላላ ስራ ተቋራጭና የውሃ ስራዎች መካከል ባለው የኣፈፃፀም የሚል ክርክር በአፈፃፀም ከሳሽ የሚታወቅ በሓድነት ክ/ከተማ በምስራቅ ፦ መንገድ በምዕራብ፦ TK370 በሰሜን ፦TK369 በደቡብ ፦TK373 የሚዋሰን G+1 250 ካሬ ሜትር ያረፈ ቤትና ቦታ በጨረታ ተሽጦ ለአፈፃፀም ከሳሽ ገንዘቡን ሊከፈል ስለሚገባ በመነሻ ዋጋ ብር 1,473,267.46( አንድ ሚልዮን አራት መቶ ሰባ ሶስት ሺህ ሁለት መቶ ስልሳ ሰባት ብር ከ46/100 ሳ.)በሆነ ለግልጽ ጨረታ ስለሚሸጥ ልትጫረቱ፡ የምትፈልጉ ተጫራቶች እያንዳንዱ ተጫራች 25% የጨራታ መነሻ ዋጋ በሲፒኦ አስቀድማችሁ እንድታያይዙና ያስያዛቹሁ መሆናችሁን ታውቆ እንድትቀርቡና ጨረታ የሚካሄድበት ቀን 27/06/2012 ዓ/ም ከ3፡00 ተጀምሮ 6፡30 የሚዘጋ መሆን አውቃችሁ ልትጫረቱ የምትፈልጉ ተጫራቾች በተገለፀው ቀን ፣ቦታና ሰአት ተገኝታችሁ ልትጫረቱ፡ የትግራይ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በመቐለ የተሰየመው የፍታብሄር ችሎት አዟል ። 

የትግራይ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ጠቅላይ ፍርድ 

ቤት ፍታብሄር ምድብ ችሎት 

ስፖንስርታትና

The ways ideas spread.
Milkta Logo