የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ኣጎልግሎት የሚዉል ደረጃዉን የጠበቀ የ 2004 ሞዴል በላይ የሆነ 13 ቶን የሚጭን ሚኒባስ መኪና 25 ሰዉ የሚጭን ባስ ኢንዲሁም ዳብል ገብና 5L መኪና በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል

መከላከሊ ሀገር ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ

ተጫራቾች ማሟላት የሚገባቸው ነጥቦች

1 የ ኣካራይ እና ተካራይ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፣ የኣመቱ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያለዉ

2 የነዳጅ ኣጠቃቀሙ በኣንድ ሊትር ከ 8 ኪሎሜትር በላይ የሚሄድ ኤሲ ያለዉ ፣ ነዳጅ ከተካራይ ሆነ ሰርቪስ እና ጥገና ከ ኣካራይ ይሆናል

3 የ መኪና ፅዳት የሚከታተል ፣ መኪናዉ ፕሮጀክቱ በሚያሰራዉ ስራ ፍቃደኛ የሆነ እና የኢንሽራንስ ዋስትና ያለዉ መሆኑን የሚያረጋግጥ

4 10000.00 ብር በስፒኦ ማስያዝ የሚችል

5 የተሽከርካሪ መጠን እንዳስፈላጊነቱ ሊጨምር ይችላል

6 ተጫራቾች ከጥር 29/05/2012  እስከ  06/06/2012 ባለዉ በፕሮጀክቱ በተዘጋጀዉ የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል  

7 06/06/2012 ከቀኑ 8፡00 ተዘግቶ በቀኑ 8፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኝበት ይከፈታል

8 ድርጅቱ ጨረታዉን በከፊል ሆኖ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

9 የጨረታ ሰነዱ መከላከያ ኮንስትራክሽን በመቀለ በሚያሰራዉ በኣዋሽ ካምፕ ፍ ለፊት የመከላከያ ሪፈራል ሆስፒታል ፕሮጀክት በተዘጋጀዉ የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይችላሉ

ስፖንስርታትና

The ways ideas spread.
Milkta Logo