የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ 10 ሃይለኩስ የ 2010 ሞዴልና ከዛ በላይ እና ኤሲ ያለቸዉን መኪና መከራየት ይፈልጋል

መከላከሊ ሀገር ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ

ተጫራቾች ማሟላት የሚገባቸው ነጥቦች

1 ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፣ የዘመኑ ግብር የከፈሉ እና ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡ

2 የታደሰ የስራ ፍቃድና ቲን ናምበር ማቅረብ የሚችሉ የሚያቀርቡት ዋጋ ከቫት በፊት መሆኑን እና ኣለመሆኑን  መጠቀስ ኣለበት

3 የጨረታዉ ማስታወቅያ 20000.00 ብር በስፒኦ ማስያዝ የሚችሉ

4 ኣሸናፊ ድርጅት ማሸነፉ እንደተገለፀለት ባሉት ተከታታይ 5 ቀናት ዉስጥ 10 ከላይ የተጠቀሰዉ መኪኖች ከላይ የማቅረብ ግዴታ ኣለበት

5 የተሽከርካሪ መጠን እንዳስፈላጊነቱ ሊጨምር ይችላል

6 ተጫራቾች የሚወዳደርበት ዋጋ ተለይቶ በታሸገ ኢንቮሎፕ ከጥር  29/05/2012 ከሰዓት 8፡00 ሰዓት ድረስ ማቅረብ የሚቹሉ

5 ጨረታዉ 29/05/2012 ከሰዓት 8፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኝበት በመቀለ ግንባታ ባለዉ ሆቴል ላይ ይከፈታል

6 ድርጅቱ ጨረታዉን በከፊል ሆኖ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

7 የጨረታ ሰነዱ የማይመለስ 100 ብር በመክፈል መዉሰድ ይችላሉ

ስልክ ቁጥር 09 23 41 40 30 /09 23 11 18/ 09 14 30 21 34

ስፖንስርታትና

The ways ideas spread.
Milkta Logo