የወልቃይት ስኳር ልማት ፕሮጀክት በፋብሪካው አጠገብ Bore Hole Cleaning (የተቆፈረ የውሃ ጉድጓድ የማፅዳት ስራ) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ስለሚፈልግ

የወልቃይት ስኮር ልማት ፕሮጀክት

  • ለ2ኛ ጊዜ የወጣ ግልፅ የጨረታ 


    • · ጨረታዉ የወጣበት ግዜ 22/5/2012
    • · ጨረታዉ የሚዘጋበት ግዜ:  16ኛዉ ቀን ከጥዋቱ 3:00 ሰዓት
    • · ጨረታዉ የመኪፈትበት ግዜ : 16ኛዉ ቀን ጥዋቱ በ3:30 ሰዓት
  • በውሃ ጉድጓድ ቁፋሮና ፓምፒንግ ኬዝ ሥራ ደረጃ አራትና ከዛ በላይ መሆናቸው ኦርጅናል ማስረጃ ማቅረብ የምትችሉ፡፡  
  • የዘመኑ የታደሰ የንግድ ስራ ፈቃድ፣ የግብር ከፋይ ምስክር ወረቀት (Tin no.) እና በመንግሥት የአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ ምስክር ወረቀት ኮፒ ማቅረብ አለባቸው፡፡ 
  • ተጫራቾች የተጨማሪ እሴት ታክስ ቫት/ ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸው የሚያጋግጥ ምስክር ወረቀትና የጥቅምት ወር 2012 ዓ.ም ቫት ዲክላሬሽን ኮፒ ማቅረብ አለባቸው፡፡ 
  • ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ብር 50,000.00 / ሃምሳ ሺ ብር/ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ (CPO) ወይም ጥሬ ገንዘብ ወይም የባንክ ዋስትና ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ወይም ከጨረታ ሰነድ ጋር በወልቃይት ስኳር ልማት ፕሮጀክት ስም ማቅረብ አለባቸው፡፡ 
  • ተጫራቾች የጨረታ ዝርዝር ሰነድ የማይመለስ 100 ብር በመክፈል በመቀሌ ከተማ የትግራይ ልማት ማህበር 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 375 ከሚገኝ የፕሮጀክቱ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት /ላይዘን ኦፊስ/ ወይም ከወልቃይት ስኳር ልማት ፕሮጀክት የአቅርቦትና ፋሲሊቲ መምሪያ ከግዥ ቡድን ቢሮ ቁጥር 1 የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡ - 
  • ተጫራቾች የሚጫረቱበት ዋጋ በግልፅ በታሸገ ኢንቨሎፕ በወልቃይት ስኳር ልማት ፕሮጀክት የግዢ ቡድን ለዚህ ጨረታ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይችላሉ፡፡ 
  • ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት 16ኛው ቀን ከጧቱ 3፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ቀን ጧት 3፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከወልቃይት ስኳር ልማት ፕሮጀክት አቅርቦትና ፋሲሊቲ መምሪያ ቢሮቁጥር 3 ይከፈታል፡፡ ሆኖምተጫራቾች በራሳቸው ምርጫ ጨረታው በሚከፈትበት ጊዜ ሳይገኙ በመቅረታቸው የጨረታው መከፈት አይስተጓጎልም፡፡ 
  • ፕሮጀክቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታው በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ 

ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር፡

(ለወልቃይት ስኳር ልማት ፕሮጀክት /0914001262/0910520195/0929184332 

ለመቀሌ ላይዘን ኦፊስ 0344416452/0918445826 በመደወል መጠየቅ ይችላል 

በስኳር ኮርፖሬሽን የወልቃይት ስኳር 

ልማት ፕሮጀክት

ስፖንስርታትና

The ways ideas spread.
Milkta Logo