በመቐለ ዩኒቨርሲቲ የሕብረተሰብ ሳይንስና ቋንቋዎች ኮሌጅ የፅህፈት መሳሪያዎች እና ዘመናዊ የቋንቋ ቤተ ሙከራ ዕቃዎች ማቅረብና መገጣጠም እንዲሁም ለአጠቃቀሙ ማሰልጠን

ዩንቨርስቲ መቐለ
  1. 1. ጨረታዉ በኣዲስ ዘመን ጋዜጣ የወጣበት ቀን: 16/5/2012
    ጨረታዉ የሚዘጋበት ቀን : 16ኛዉ ቀን ከጠዋቱ 3:30
    ጨረታዉ የሚከፈትበት ቀን: 16ኛዉ 4:00
  2. 2. ማንኛውም እቅራቢ ከተዘጋጀው ፎርማት ወጪ ዋጋ ሞልቶ ማቅረብ የማይፈቀድ መሆኑና ከዚህ ፎርማት ወጪ የሞላ ግን ከውድድር ወጪ እንደሚሆን በቅድሚያ እናሳውቃለን።
  3. 3. ተወዳዳሪዎች በዘርፉ የታደሰ ሕጋዊ ንግድ ፍቃድ TIN NO. VAT ና የአቅራቢዎች ሰርተፊኬት ኮፒ ማቅረብ አለባቸው፡፡
  4. 4. ጨረታው ለተወዳዳሪዎች ክፍት ሆኖ የሚቆይበት በጋዜጣ ከወጣበት ጊዜ ጅምሮ ለተከታታይ 15 ቀናት በአየርላይ የሚውል ሲሆን ጨረታው የሚዘጋበት ቀን ደግሞ 16 ኛው ቀን ከጠዋቱ 3:30 እኤእ አቆጣጠር ሲሆን እንዲሁም በተመሳሳይ ቀን 400 ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪላቸው በተገኙበት ይከፈታል /ማሳሰቢያ ቀኑ ካላንደር ወይም በዓል/ ከሆነ ቀጣዩ የስራ ቀንና ሰዓት ይከፈታል።
  5. 5. በባንክ የተመሰከረለት CPO/ሲፒኦ ወይም የባንክ ዋስትና በኮሌጁ እካውንት ማስያዝ/ማቅረብ አለበት።
  6. 6. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሰነድ ለመውሰድ ለ1-ሎት የማይመለስ ብር 100 በመከፈል መውሰድ ይችላል።
  7. 7. ተወዳዳሪዎች ወደ የሕ/ሳ/ቋ/ኮሌጅ ዓዲ ሓቂ ግቢ በአካል በመምጣት በፖስታ የታሸገ ሰነዳቸው ወደ ተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት አለባቸው።
  8. 8. ተወዳዳሪዎች የሚያቀርቡት የአንድ ዋጋ ሁሉም የመንግስት ተከፋይ ሂሳቦች ያጠቃለለ መሆን አለበት።
  9. 9. ይህ የመወዳደርያ ፎርም ስርዝ ድልዝ ካለው ተወዳዳሪው ከውድድር ውጪ ይሆናል።
  10. 10. ተወዳዳሪዎች በመወዳደሪያ ሰነድ የሕ/ሳ/ቋ/ኮሌጅ ኦርጅናል ማህተም ያለበት የጨረታ ሰነድ ላይ መሙላት አለባቸው።
  11. 11. ጨረታውን አሸንፎ በወቅቱ ውል ለማያስር የጨረታ አሸናፊ ያስያዘው የጨረታ ማስከበርያ CPO አይመለስለትም።
  12. 12. አሸናፊ ድርጅት ያሸነፈው እቃ በራሱ ወጪና ትራንስፖርት ወደ መቐለ ዩ. የሕ/ሳ/ቋ/ኮሌጅ ማስገባት አለበት።
  13. 13. ማሳሰቢያ ሎት-2 ላይ ያሉ እቃዎች ከማቅረብ በተጨማሪ መግጠምና የአጠቃቀሙ መርህ በሚገባ ማሰልጠን የሚችል።
  14. 14. የሕብረተሰብ ሳይንስና ቋንቋዎች ኮሌጅ የተሻለ አማራጭ ካገኘ በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ ጨረታ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ተ/ቁ

የጨረታ እይነት

የጨረታ ማስከበርያ ብር

ማብራሪያ

ሎት-1

የፅህፈት መሳሪያዎች

60,000.00

ሎት-2

ዘመናዊ የቋንቋ ቤተ ሙከራ ዕቃዎች ማቅረብና መገጣጠም እንዲሁም ለአጠቃቀሙ ማሰልጠን

460,000.00

ለበለጠ ማብራሪያ፡- በመቐለ ዩኒቨርሲቲ የሕብረተሰብ ሳይንስና

ቋንቋዎች ኮሌጅ ቢሮ ቁጥር B5-201

ስልክ ቁጥር: 03-44-406 345/03-44-405 530/0914746120 መደወል ይችላሉ።

በመቐስ ዩኒቨርሲቲ የሕብረተሰብ

ሳይንስና ቋንቋዎች ኮሌጅ

ስፖንስርታትና

The ways ideas spread.
Milkta Logo