በመከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራያዝ የዳሎል ሙስሊ ባዳ አስፋልት መንገድ ሥራ ፕሮጀክት 15 – 05R የሚጠቀምባቸዉ የቤትና የ የቢሮ ኤሲዎች ለማስጠገን ይፈልጋል

መከላከሊ ሀገር ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ

1 ተጫራቾች በፕሮጀክቱ ፍላጎት የሚሰሩና በቂ የ መለዋወጫ የተደራጀ የ ጥገና ማእከል ያላቸዉ መሆን ይኖርባቸዋል

2 ተጫራቾች ፕሮጀክቱ ያለበት ቦታ ድረስ በመምጣት ስራዉን መስራት ይኖርባቸዋል

3 ተጫራቾች ከስር በተቀመጠዉ ሰንጠረዥ መሰረት የሚሰሩበት የኣንድ ዋጋ ከቫት ወይም ከቲኦቲ በፊት መሙላት ይኖርባቸዋል

4 ተጫራቾች ጨረታዉ ከወጣበት ቀን ከ 16/05 /2012 ዓም እስከ 23/5/2012 ዓም ባሉት ለተከታታይ 7 የስራ ቀናቶች ዉስጥ የምትጫረቱበት ዋጋ ሞልታችሁ በፖስታ በማሸግ ቀበሌ 18 ኣካባቢ ኣዋሽ ካምፕ አጠገብ በሚገኘዉ የመቐለ ሪፈሪያል ሆስፒታል ፕሮጀከት ዉስጥ በተዘጋጀዉ የጨረታ ሳጥን ላይ ማስገባት ይኖርባቸዋል

5 ጨረታዉ በ 23/05/2012 ዓም ከቀኑ 800 ሰዓት የጨረታ ሳጥኑ ተዘግቶ 830 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በሚገኙበት የሚከፈት መሆኑን እያሳሰብን ድርጅቱ የተሻለ ኣመራጭ ካገኘ ጨረታዉ በከፊልም ሆነ ሙሉ በ ሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

ተቁ

የእቃዉ ዓይነት

መለኪያ

ፕሪንተር የሚሰራበት ዋጋ ከቫት ወይም ከ ቲ ኢ ቲ በፊት

ፎቶ ኮፒ ማሽን የሚሰራበት ዋጋ ከቫት ወይም ከ ቲ ኦ ቲ በፈት

ምርመራ

01

የቤት AC ጋዝ ሞሙላት

በቁጥር

ስልክ ቁጥር 0910280150 / 0930014645

ስፖንስርታትና

The ways ideas spread.
Milkta Logo