በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የእንስሳት ፤እርሻና ተፈጥሮ ሃብት ልማት ቢሮ በ2012ዓ.ም በጀት ዓመት ለማከናወን ካቀዳቸው ግዥዎች ውስጥ Small Scale Irrigation Canal Diversion In Abaala woreda Shugale river consultancy Service ግዥ በአገር ውስጥ ገበያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ጥናቱን ማስጠናት ይፈልጋል

ዓፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስቲ ናይ እንስሳት ፤ሕርሻን ተፈጥሮ ሃብቲ ልምዓት ቢሮ

ጨረታዉ በኣዲስ ዘመን ጋዜጣ የወጣበት ቀን :  12/5/2012

ጨረታዉ የሚዘጋበት ቀን:  በ15ኛዉ የስራ ቀን 4:00 ሰዓት

ጨረታዉ የሚከፈትበት ቀን : በ15ኛዉ የስራ ቀን 4:30 ሰዓት

1 . ተጫራቾች ግዴታ ማሟላት ያለባቸው የቅድሚያ መወዳደሪያ መስፈርቶች ማለትም፡-

1.1. በዘርፉ የዘመኑ የታደሠ ንግድ ፍቃድ ያለው

    1.2. የንግድ ፍቃድ ምዝገባ ሰርተፍኬት ያለው

1.3. የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆነ

       1.4. የግብር ክፍያ መለያ ቁጥር/TIN No/ ያለው

1.5. ሲፒኦ ማስያዝ አለበት እና                     1.6. የጨረታ ሰነድ ግዥ የፈጸመ

2በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ከወጣበት ቀን ጀምሮ የጨረታውን ሰነድ ከአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የእንስሳት ፤እርሻና ተፈጥሮ ሃብት ልማት ቢሮ በግዥና ፋይ/ንብ/አስ/ዳይሬክቶሬት ብር 100.00/አንድ መቶ ብር ብቻ/ በመክፈል መውሰድ ይችላሉ፡፡

3 ተጫራቾች በእያንዳንዱ በሚያቀርቡት የጨረታ ሰነዶች ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪል ፊርማና ማህተም ማኖር ይኖርባቸዋል፡፡

4 ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና/Bid Bond/ ለውድድር የሚያቀርቡት ጠቅላላ ዋጋ 1% በሲፒኦ(CPO) የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡ የጨረታው ተወዳዳሪዎች በውድድሩ ከተሸነፈ ለዋስትና ያስያዙት የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የጨረታው ውጤት ታውቆ ውል ከተፈራረሙ በኋላ ወዲያውኑ ማስከበሪያ ይመለስላቸዋል፡፡

5 ጨረታው ከተከፈተ በኋላ ማንኛውም ተጫራች የሚያቀርቡት የውድድር ጥያቄ መ/ቤቱ አይቀበልም፡፡

6 ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ ለ15 ቀናት የሚቆይ ሲሆን በ15ኛው የስራ ቀን 4፡00 ሰዓት የጨረታ ሳጥኑ የሚዘጋ ሲሆን በዕለቱ 4፡30 ሰዓት በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የእንስሳት ፤ እርሻና ተፈጥሮ ሃብት ልማት ቢሮ አዳራሽ ውስጥ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል ነገር ግን 15ኛት የስራ ቀናት” ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀናት የሚከፈት ይሆናል፡፡

7 ቢሮው የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

8 ለተጨማሪ መረጃ በቢሮ ዥና ፋይ/ንብ /አስ /ዳይሬክቶሬት ከፍል ቢሮ ቁጥር 08 በአካል በመገኘት ተጨማሪ መረጃ ማግኘት ይችላሉ፡፡

በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት

የእንስሳት እርሻና ተፈጥሮ ሃብት ልማት ቢሮ

ሠመራ፤

ስፖንስርታትና

The ways ideas spread.
Milkta Logo