የሰሜን ሪጅን ኢትዩ ቴሌኮም /መቐለ/ Red Ash፣ ሲሚንቶ፣ ኣሸዋ፣ ጠጠርØ2፣ የተለያዩ መጠን ያላቸው ቴንዲኖ፣ የተለያዩ መጠን ያላቸው ሚስማር፣ soft wire 1.5 mm፣ Mold oil ጥቁር ድንጋይ የፎርም ወርክ ጣውላ (wooden board with 4m length 30cm and 5mm thickness formwork) እና የተለያዩ መጠን ያላቸው ባህርዛፍ ግዥ ተጫራቾች በራሳቸዉ ትራንስፖርት ኣግዘዉ እና ማራገፍ ሑመራ በሚገኘዉ ኢትዮ ቴሌኮም ግቢ ዉስጥ ማራገፍ ማስረከብ የሚችሉ በጨረታ ኣወዳድሮ መግዛት ስለሚፈልግ በዘርፉ ፍቃድ ያላችሁ ኣቅራቢዎች እንድትወዳደሩ ይጋብዛል።

ሰሜን ሪጅን ኢትዩ ቴሌኮም

1 የዘመኑ የታደሰ ንግድ ፍቃድ፣ ግብር የከፈሉና እና የቫት ምዝገባ ሰርቲፊኬት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፤

2 ተጫራቾች የማይመለስ ብር /ሃምሳ ብር/ 100.00 በመክፈል ከሰሜን ሪጅን ኢትዮ ቴሌኮም  4ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር በመምጣት  ከ 22/04/2012ዓ/ም መዉሰድ ይችላሉ ሆኖም ግን የመጫረቻ ሰነድን ኣዘጋጅተዉ ለ 07/05/2012ዓ/ም 8፡00 ድረስ በተዘጋጀዉ ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል

3 ጨረታዉ ፍላጎት ያላቸዉ ተጫረቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት 07/05/2012 ዓ/ም ከቀኑ 8:15 ይከፈታል።

4 ተጫራቾች ለRed Ash 8000.00 ሺ ብር፣ ለኣሸዋ፣ ጠጠርØ2 3000.00 ሺ ብር፣ለ ጥቁር ድንጋይ የፎርም ወርክ ጣውላ 6000.00 ሺ ብር፣የተለያዩ መጠን ያላቸው ቴንዲኖ ሚስማር soft wire 1.5 mm 2000፣ Mold oil 10000.00 ሺ ብር፣ የተለያዩ መጠን ያላቸው ባህርዛፍ 5000.00 ሺ ብር፣ በባንከ የተረጋገጠ ቼክ ወይም ስፒኦ ማስያዝ አለበት፤ ሲሚንቶ 5000

5 አሸናፊዉ የሚሆኑ ተጫራቾች በራሱ ትራንስፖርት ኣገልግሎት ኣጓጉዞ ቃላሚኖ ት/ቤት ኣካባቢ በሚገኘው የኢትዮ ቴሌኮም ግቢ ማስረከብ ይኖርበታል፡፡

6 መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፤

ተጫራቾች ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 0344-413134 መደወል ይችላሉ፡፡

ስፖንስርታትና

The ways ideas spread.
Milkta Logo