የኢ.ፌ.ዲ.ሪ አየር ሃይል ለሰሜን አየር ምድብ ጠቅላይ መምርያ በ2013 በጀት ዓመት ለምድቡ ኣባላት የሰርቪስ ኣገልግሎት የሚሰጡ ደረጀውን የጠበቀ ሶስት /04/ ባለ 12 ወንበር ደረጃ ኣንድ ሚኒባስ፡ ኣንድ /01/ ባለ 45 ወንበር ኣዉቶብስ እና ሁለት/2/ ባለ 61 ባለ 61 ወንበር ኣውቶብስ በጨረታ ኣወዳድሮ ለኣንድ ኣመት በኮንትራት ለመከራየት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም በጨረታው መወዳደር የምትፈልጉ የዘመኑ ግብር የከፈላቹሁ እና በዘርፉ ላይ የተሰማራችሁ ባለንብረቶች ከዚህ በታች ሰንጠረዥ በተገለፀዉ መሰረት መጫረት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡