ድርጅታችን የኢትዮዽያ የባህር ትራንስፖርና ሎጅስቲክስ ኣጎልግሎት ድርጅት ኣጎልግሎት መቐለ ወድብና ተርሚናል ቅ/ፅ/ቤት የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ የቢሮ ዕቃዎች በጨረታ ኣወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ድርጅታችን የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርት ሎጀስቲክስ ኣገልግሎት ድርጅት የመቐለ ወደብ ና ተርሚናል ቅ/ፅ/ቤታችን የተርሚናል ጥገና ጨረታ ኣወዳድሮ ተርሚናል ማስጠገን ይፈልጋል

ድርጅታችን የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርት ሎጀስቲክስ ኣገልግሎት ድርጅት የመቐለ ወደብ ና ተርሚናል ቅ/ፅ/ቤታችን የ 2013ዓ/ም በጀት ኣመት ከተያያዘ ለሰራተኞች ደንብ ልብስ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ድርጅታችን የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርት ሎጀስቲክስ ኣገልግሎት ድርጅት የመቐለ ወደብ ና ተርሚናል ቅ/ፅ/ቤታችን የ 2013ዓ/ም በጀት ኣመት ከተያያዘ ለሰራተኞች የፅዳት እቃዎችና የፅሕፈት መሳሪያዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል