በኣፋር ብሔራዊ መንግስት የኣርብቶ አደር ግብርና ልማት ቢሮ በ 2009 ዓም በጀት ዓመት ለማከናወን ካቀዳቸዉ ግዥዎች ዉስጥ የመጽሔት ህትመት: የቲሸርት ህትመት : ዋንጫ : ሜደሊያ: ሪቫል : ባነር: ሰርተፊኬት : በፍሬም የተዘጋጁ የተለያዩ የኣፋር ቅረፃ ቅርፅ እና የኣፋር ባህላዊ ቁሳቁሶች በአገር ዉስጥ ገበያ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል