በትግራይ ክልል ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ ዘርፍ ሃብት እንስሳትና ልማትይ ዓሳ Multipurpose one line tamato pasta and fruit juice machine መግዛት ስለሚፈልግ በዚ ዘርፍ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላቹ ኣቅራቢዎች የመወዳደርያ ሀሳብ እንድታቀርቡ ይጋብዛል