ተክለብርሃን እምባዮ ኮንስትራክሽን ሃላ/የተ/የግ ማህበር የትግራይ ስታድዮም ፕሮጀክት የኣጥር ስራዎች መጀመር በዝግጅት ላይ መሆናችንን ይታወቃል ሆኖም ድርጅታችን የግንብ ጥርብ ስራ ኣጫርቶ ማሳራት ይፈልጋል