በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት የእንስሳት፤ እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ የ2012 ዓ.ም በጀት ዓመት የደረቅ ጭነት ትራንስፖርት፤ የቤለር ማሽን፤ የመኪና ጎማ፤ ችግኝ እና የችግኝ ዘር ግዥ እና የቡሬ ውሃ ቁፋሮ ግንባታ ግዥ በአገር ውስጥ ገበያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡