ድርጅታችን ኤፍ አስ ኤ ትሬዲንግ ፒኤልሲ በመሰቦ ኣካባቢ የመኪና ፊልትሮ ማምረቻ ፋብሪካ ለመግንባት ፍቃድ አዉጥቶ የፋብሪካዉን ግንባታ ለማካሄድ በዝግጅት ላይ ይገኛል