በትግራይ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የውሃ ሀብት ቢሮ የሚገኙ የውሃ ሞተሮች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

የትግራይ ዉሃ ሃፍቲ ቢሮ

1 ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ ከ 14/03/2011 ዓ.ም ጀምሮ የማይመለስ ብር 30 (ሰላሳ ብር) በመክፈል ከዚህ በታች ከተጠቀሱት አድራሻዎቻችን ማግኘት ይችላሉ፡፡

2 በትግራይ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የውሃ ሀብት ቢሮ ካፒታል ግዥ ክፍል

3 የጨረታ ሰነዶችን ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 የሥራ ቀናት ከታች በተገለጸው አድራሻችን በመቅረብ ማግኘት ይቻላል፡፡

4 ተጫራቾች የዘመኑን ግብር የከፈሉበት የታደሰ የንግድ ፈቃድ እንዲሁም የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN NUMBER) ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡፡

5 ተጫራቾች ለውሃ ሞተሮች ፣100,000 ብር የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ የተረጋገጠ (CPO)ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡

6 ተጫራቾች የጨረታ ሰነዳቸውን፣ «በሁለት ፖስታ» «አንድ ኦርጅናል» እና ሁለት ኮፒ በሰም የታሸጉ ኤንቨሎፖች እስከ 4/4/2011 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት በፊት ከላይ በተጠቀሰው የጽ/ቤቱ አድራሻ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት አለባቸው፡፡

7 ጨረታው በተመሳሳይ ቀን በ4/4/2011 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡10 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በጽ/ቤቱ ቢሮ መደበኛ ግዥ ክፍል ይከፈታል፡፡ በተጨማሪ ተጫራቾች ስለ ጨረታው ማብራሪያ ከፈለጉ ስልክ ቁጥር፦0344411795/0344411794 በተጠቀሰው አድራሻ ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡

8 መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

9 የትግራይ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የውሃ ሀብት ቢሮ ካፒታል ግዥ ክፍል

ስፖንሰሮች

ሃሳቦች የሚሰራጩባቸው መንገዶች.
Milkta Logo