ድርጅታችን ከቢረ ኢንተርፕራይዝ ኃ.የተ.የግ.ማህበር / ማጋርመንት ቴክስቴይል ፋብሪካ / የድርጀታችን ውስጥ ከፕሮጀክት የተረፉ የህንፃ መሳሪያዎች እና ሌሎች የተለያዩ ንብረቶች ማለትም የተለያዩ መጠን ያላቸው ዛሚል ስትራክቸር (Zamil steel structure ) ፣ የተለያዩ መጠን ያላቸው ዩ ፒቪሲ ፓይፕ (U PVC pipe) ፣ የተለያዩ መጠን ያላቸው ስቴይንለስ ስቲል ፓይፕስ(Stainless steel pipes) 40Kw 3 out let መጠን ያላቸው ሳብ መረሲብል ፓምፕ (submersible pump)፣ የዘይት በርሚል (Oil drum) ፣የተለያዩ ቀረጥራጭ ብረቶች(Scrap metals) እና ኣቡጀዲድ ጨርቅ (Abujadid) በጨረታ ኣወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

በኢፌዲሪ በግል ድርጅቶች ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና ኤጄንሲ ሰሜን ሪጅን ፅ/ቤት በ 2011 ዓም በጀት ዓመት ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘረዉ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ፕሮጀክታችን መቀሌ ባለ ሦስት ኮከብ ሆቴል የ Reforecement Concrete pipe 100 ለመግዛት ይፈልጋል

ቅዱስ ፍሬምናጦስ ኣባ ሳላማ ከሳቴ ብርሃን መንፈሳዊ ኮሌጅ ለሰራተኞች ኣገልግሎት የሚውል የሴቶችና የወንዶች ደንብ ልብሶች፣ ጫማ ፣ ሸሚዞች በጨረታ ኣወዳድሮ ለማጓጓዝ ይፈልጋል።

በኤጀንሲ ማእድንና ኤነርጂ ክልል ትግራይ ውስጥ የሚገኝ ባዮጋዝ ፕሮፎርማ ማስተባበሪያ ዩኒት የሚባል ፕሮጀክት ከዚህ በታች ለተዘረዘሩት ሲሚንቶ በፕሮፎርማ ኣወዳድሮ ለማጓጓዝ ይፈልጋል።

የኔዘርላንድ ልማት ድርጅት (SNV) በትግራይ ክልል የተለያዩ ወረዳዎች ላይ ለሚሰራቸው የልማት ስራዎች በተለያዩ ወቅቶች መኪና እየተከራየ ይሰራል።

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የትግራይ ክልል ጽ/ቤት Concentric service cable ባለ 6mm2 በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የማዕከላዊ ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ የተለያዩ ያገለገሉ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ለ3ኛ ግዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን የልማትና ክርስቲያናዊ ተራድኦ ኮሚሽን የትግራይ ኣህጉረ ስብከት ልማት ማስተባበሪያ ፅ/ቤት ኣፅቢ ወንበርታ ለዲቮ ኣንድነት ገዳም ኣገልግሎት የሚውሉ የሹራብ ማሽን ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

መቀሌ ዩኒቨርሲቲ የአትክልት እና ፍራፍሬ፣ የፈሳሽ ቆሻሻ ማስወገድ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል