በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን መቐለ ቅ/ጽ/ቤት የመኪና ኪራይ አገልግሎት ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

የትግራይ ክልል ከተማ ልማት ንግድና ኢንዱስትሪ ቢሮ ኮምፒውተርና ተዛማጅ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በሃገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜን ዕዝ የ8ኛ ሜ/ክ/ጦር ጠ/መምሪያ በ2012 በጀት ዓመት ለስራ አገልግሎት የሚውል የቀላል ተሽከርካሪ መለዋወጫ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ፡፡

የትግራይ ክልል ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ ጋብዮን፣ Crawler Bulldozer፣Hydraulic Excavator፣ ኤሌክትሮኒክስ /IT/ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የመኪና ሽያጭ ማስታወቂያ

የመቐለ ውሃ አገልግሎት ጽ/ቤት ለ2012 ዓ/ም በጀት ዓመት የሚያገለግል የተለያየ መጠን ያላቸው ኤች ዲ ፒትቦ እና መገጣጠሚያው ግዢ አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ ለመግዛት ስለፈለገ በጨረታው መሳተፍ ለምትፈልጉተጫራቾች ጥሪውን ያቀርባል፡፡ Bids closing date በ 15ኛው ቀን 4፡00 ሰዓት

The Semera- Logia town Water Utility Service invites sealed bids from eligible bidders for the construction of public and communal toilets

ር መንገድ ልማትና ትራንስፖርት ቢሮ በተለያዩ መንገድ ጥገና እና መንገድ ግንባታ ስራ ለተሰማሩ አነስተኛ ተሽከርካሪዎች ማሽነሪዎች እና ገልባጭ መኪኖች አገልግሎት የሚውል የተለያዩ መለዋወጫ እቃዎች በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የአፋር መንገድ ልማት ትራንስፖርት ቢሮ በመንገድ ፈንድ በጀት በሀደሌኤላ አባኬበዳ መንገድ ላይ የመልሶ ግንባታ ስራ መከናወን ስለሚፈልግ በG.C ከደረጃ 5 በላይ የሆኑ የግንባታ ፍቃድ ያላቸውን ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡

የትግራይ ልማት ማህበር በቆላ ተምቤንና መደባይ ዘና ወረዳዎች ከዚህ በታች የተዘረዘሩት የተምህርትና የጤና ተቋማት በዘጠኝ ሎቶች በመክፈል ማስራት ይፈልጋል