በሃገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜን ዕዝ የ8ኛ ሜ/ክ/ጦር ጠ/መምሪያ በ2012 በጀት ዓመት ለስራ አገልግሎት የሚውል የቀላል ተሽከርካሪ መለዋወጫ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ፡፡

ሀገር መከላኪያ ሚኒስቴር የሰሜን ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ የ8ኛ ሜ/ክ/ጦር መ/መምሪያ

  1.  ተጫራቾች ለሚጫረቱባቸው የጨረታ ዓይነቶች ህጋዊ የታደሰ ን/ፍቃድ ፤ የግብር ከፋይ ሰርተፊኬት ፣ የቫት ሰርተፊኬት የአቅራቢነት ሰርተፊኬት እና የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያላቸውን ያወዳድራል ::
  2. ተጫራቾች ለሚጫረቱበት የቀላል ተሽከርካሪ መለዋወጫ የጨረታ ማስከበሪያ በጨረታ ሰነዱ ላይ በተገለፀው መመሪያ መሰረት በባንክ የተረጋገጠ CPO ማቅረብ ይኖርባቸዋል :: 
  3. ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ በታሸገ ኢንቨሎፕ በማድረግ የዕቃውን ዓይነት በዋጋ ማቅረቢያው ላይ በግልፅ ያለምንም ስርዝ ድልዝ መፃፍ ይኖርባቸዋል፡፡ 
  4. የጨረታ ሰነዱን ከተጫራቾች ዝርዝር መመሪያ ጋር የማይመለስ | 100.00 ብር በመክፈል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ ባሉት የስራ ቀናት ውስጥ ዓዲ-ሃገራይ የ8ኛ ሜ/ክ/ጦር ጠ/መምሪያ ግዥ ዴስክ ቢሮ መግዛት ይቻላል፡፡ አሸናፊ ተጫራቾች ውል ሲፈፅሙ የመልካም ስራ አፈፃፀም ዋስትና በባንክ የተረጋገጠ CPO ማስያዝ ይኖርባቸዋል:: ያሸነፉትን ዕቃ በራሳቸው ወጭ በማጓጓዝና በማራገፍ ዓዲሃገራይ የ8ኛ ሜ/ክ/ጦር ጠ/መምሪያ ግምጃ ቤት ማስረከብ ይጠበቅባቸዋል ::መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታው በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ እንዲሁም 20% ጨምሮ ወይም ቀንሶ የመግዛት መብቱ የተጠበቀ ነው :: ጨረታው መጋቢት21/2012ዓ/ምከጠዋቱ3፡30ተዘግቶ በዕለቱ ከረፋዱ 4፡00 ሰዓት ላይተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የክ/ጦሩ ግዥ ዴስክ በሚያዘጋጀው ቦታ ይከፈታል ::  መረጃ፡በስልክ ቁጥር 0911025079 ደውለው ማረጋገጥ ይችላሉ 

በሃገር መከላከያ ሚኒስቴር ያሰሜን ዕዝ የ8ኛ ሜ/ክ/ጦር ጠ/መምሪያ ዓዲ ሃገራይ 

ስፖንሰሮች

ሃሳቦች የሚሰራጩባቸው መንገዶች.
Milkta Logo