ር መንገድ ልማትና ትራንስፖርት ቢሮ በተለያዩ መንገድ ጥገና እና መንገድ ግንባታ ስራ ለተሰማሩ አነስተኛ ተሽከርካሪዎች ማሽነሪዎች እና ገልባጭ መኪኖች አገልግሎት የሚውል የተለያዩ መለዋወጫ እቃዎች በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ኣፋር መንገድ ልማትና ትራንስፖርት ቢሮ
  • ጨረታዉ በኣዲስ ዘመን ጋዜጣ የወጣበት ቀን : 1/7/2012
    ጨረታዉ የሚዘጋበት ቀን : ለ10 ተከታታይ የስራ ቀናት እስከ ቀኑ 10:00
    ጨረታዉ የሚከፈትበት ቀን :  ለ11ኛዉ የስራ ቀን ከጠዋቱ 3:00 ሰዓት
    ተጫራቾች የማይመለስ ብር 200 በመከፈል ተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ዘወትር በስራ ሰዓት ሠመራ በሚገኘው በዋና መ/ ቤታችን ግዥ/ፋይ/ንብ/አስተዳደር ደጋፊ የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 5 በመቅረብ መግዛት ይችላሉ።
  • ተጫራቾች ጨረታ ሰነድ ለመግዛት ሲመጡ ለ2012 የታደሰ የንግድ ፈቃዳቸውን የቫት ተመዝጋቢ መሆናችሁን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ሠርተፊኬት እና የመንግስት መ/ቤቶች በሚፈጽሙት ግዥ ለመሳተፍ በአቅራቢዎች ዝርዝር መመዝገባቸውን የሚያረጋግጥ የምዝገባ ምስክር ወረቀት አብሮ በኤንቨሎፕ በማሸግ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  • ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ የጨረታ ማስረከቢያ ዋስትና /ቢድ ቦንድ/ የሚያቀርቡትን ዋጋ 1% በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ማስያዝ አለባቸው።
  • ተጫራቾች ማንኛውንም የመወዳደሪያ ሰነዳቸውን ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ ቀናት እስከ ቀኑ 10፡00 ሰዓት ድረስ ለዚሁ ተብሎ አፋር መንገድ ልማት ትራንስፖርት ቢሮ ግዥ/ፋይናንስና ንብረት አስተዳደር ደጋፊ የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 5 በሚገኘው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  • ጨረታው የሚቆይበት ጊዜ ለ10 ተከታታይ የስራ ቀናት እስከ ቀኑ 10፡00 ሠዓት ሆኖ ወዲያው ሳጥን ታሽጐ በሚቀጥለው 11ኛው የስራ ቀን ከጠዋቱ 3፡00 ሠዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።

ባለስልጣን መ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ  ሁመራ

ስልክ ቁጥር፡-0336660079

 የመ.ሳ.ቁ. 41

ፋክስ ቁጥር 0336660754

አፋር መን/ልማት ትራ/ቢሮ

ስፖንሰሮች

ሃሳቦች የሚሰራጩባቸው መንገዶች.
Milkta Logo