በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የተቀናጀ የተፋሰስ ልማትና መንደር ማሰባሰብ ጽ/ቤት አገልገግሎት ላይ የሚውሉ ፈርኒቸር የእህል ወፍጮ እና የኤሌከትሮኒክስ እቃዎችን የአገር ውስጥ አቅራቢዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

መቐለ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ዓይደር ኮምፕሬሄንሲቭ ስፔሺያላይዝድ ሆስፒታል የመድኃኒት ዕቃዎች ፣ የላቦራቶሪ ሪኤጀንት ዕቃዎች ፣ የሕክምና መሣሪያ ዕቃዎች ፣ የህትመት ውጤቶች ዕቃዎች ፣ የበርበሬ ማስፈጫ የጉልበት ዋጋ አገልግሎት ፣ የጤፍ ማስፈጫ የጉልበት ዋጋ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮምሽን መቐለ ቅ/ጽ/ቤት የሠራተኞች ሰርቪስና የሙሉ ቀን ኪራይ አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

አክሱም ዩኒቨርሲቲ ነጭ ጤፍ ፣ የተለያዩ የፅህፈት መሳርያ እቃዎች ፣ የኤሌክትሪክ እቃዎች ፣ Tent/ድንኳን/ ፣ የመመረቂያ ጋዎን ፣ የሞተር ዘይትና ናፍጣ አቅርቦት ከህጋዊ ነጋዳዎች ሥራ ተቋራጮች/ በጨረታ አወዳድር ለመግዛት እና ለማሰራት ይፈልጋል

አፍሪካ ኢንሹራንስ ኩባንያ በግጭትና በመገልበጥ አደጋ ጉዳት ደርሶባቸው ለደንበኞች የካሣ ክፍያ ፈፅሞ የተረከባቸውን የተለያዩ አይነት ከባድና ቀላል ተሽከርካሪዎችን እና የተለወጡ አሮጌ የተሽከርካሪ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የእንስሳት ፣ እርሻና ተፈጥሮ ሃብት ልማት ቢሮ በ2012 ዓ.ም በጀት ዓመት ለማከናወን ካቀዳቸው ግዥዎች ውስጥ የእንስሳት መድሀኒቶች ግዥ በአገር ውስጥ ገበያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የሰሜን ዕዝ ደረጃ 3 ሆስፒታል መቐለ ለታካሚዎች አገልግሎት የሚውል ቀለብ እና ለሽሬ ሆስፒታል የሚያገለግል የመኪና ሰርቪስ የታካሚዎች ቀለብ እና የመኪና ሰርቪስ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ፋብሪካችን አልመዳ ጨርቃጨርቅ ሃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር 30,000 ኪግ Sizing Chemical Local for 100% cotton በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜን ዕዝ ጠ/መምሪያ ለ2013 በጀት ዓመት ለሠራተኞች የትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጥ መኪና ኪራይ የሰርቪስ አገልግሎት መግዛት ይፈልጋል፡፡

በመቐለ ዩኒቨርሲቲ የኢትዮጵያ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት - መቐለ በ2012 በጀት ዓመት ከዋና ግቢ.(ከነባሩ ላብራቶሪ) ወደ አዲሱ ኲሓ ግቢ የተለያዩ የላብራቶሪ ዕቃዎች የማጓጓዝና የኢንስታሌሽን አገልግሎት ስራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።