ፋብሪካችን አልመዳ ጨርቃጨርቅ ሃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር 30,000 ኪግ Sizing Chemical Local for 100% cotton በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

ኣልመዳ ጨርቃ ጨርቅ ኃ/የተ/የግ/ማ
  1. የዚህ ጨረታ ኣላማ ከጨረታ ሰነዱ ጋር ተያይዞው የቀረቡ ዕቃዎችን ኣወዳድሮ ለመግዛት ነው::
  2. ተጫራቾች የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ እና የዘመኑ ግብር የከፈሉ መሆናቸው ማረጋገጫ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  3. ተጫራቾች ለጨረታው ውል ማስከበርያ (Bid bond) 30,000 ብር ሰCPO ወይም በጥሬ ገንዘብ ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ወይም በሚከፈትበት ሰዓት ማስያዝ ይኖርባቸዋል። እንዲሁም ተጫራቾች ለሚያመርቱት ኬሚካል በቂ ቴክኒካል ዳታ ሽትና በቴክኒካል ዶክመንቱ መሰረት የሚፈለገው በቂ ሳምፕል ማቅረብ ይኖርባችዋል። 
  4. ተጫራቾች ቫት ተመዝጋቢ መሆናቸው ማረጋገጫ ማቅረብ ይኖርባቸውል:: 
  5. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ ቫት ሳይጨምር መሆን ይኖርበታል (ነጠላ ዋጋ ከቫት በፊት ይቀመጥ)። 
  6. ተጫራቾች ያሸነፉዋቸውን እቃዎች በታዘዙበት ግዜ ኣዲስ አበባ በሚገኝው መስራቤት የማስረከብ ግዴታ ይኖርባቸዋል። 
  7. በጨረታ ዋጋ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ ተቀባይነት ኣይኖረውም። 
  8. ተጫራቾች ዋጋቸውን በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ ከሰኔ11/2020GC እስከ ሀምሌ10/2020Gc ኣድዋ በሚገኝው ፋብሪካችን ውስጥ ወይም ኣዲስ ኣበባ በሚገኝው ቅርንጫፍ መስርያቤታችን ማቅረብ ይኖርባቸዋል። በእያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ እና የሰነዱ ማሸግያ ፖስታ የተጨራቾች ህጋዊ ማህተም እና ፊርማ መኖር ይኖርበታል። 
  9. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ወይም ባልተገኙበት ሀምሌ 10/2020 Gc ከቀኑ 9:00 ሰዓት ተዘግቶ 9:05 ሰዓት ኣድዋ በሚገኝው ፋብሪካችን ውስጥ ወይም ኣዲስ ኣበባ በሚገኝው ቅርንጫፍ መስርያቤታችን ይከፈታል። 
  10. ተጨራቾችበዚህ ጨረታ ላይ ያሸነፋቸውን እቃዎች ማሸነፋቸው እንደተነገራቸው ለኣሸነፋቸው እቃዎች የ10% ዋጋ የውል ማስከበርያ (peromance Bond ) CPO በማስያዝ በ4 ቀናት ውስጥ ውል ይፈፅማሉ። ይህ ሳይሆን ሲቀር ግን ተጫራቹ ያስያዘው የውል ማስከበርያ ገንዘብ ካለ ምንም ቅድመ ሁኔታ ለድርጅቱ ገቢ ይሆናል።
  11. .የጨረታው ዝርዝር ሰነድ ከድርጅቱ ዓድዋ ፋይናንስ መምርያ ወይም ከኣዲስ ኣበባ ኣልመዳ ቅርንጫፍ ቢሮ የማይመለስ ብር 50.00 በመክፈል መውሰድ ይችላሉ። 
  12. ማንኛውም ተጫራች ጨረታው ከተከፈተ በውኋላ ጨረታው መሰረዝ ኣይችልም::
  13. ስርዝ ድልዝ የሆነ የዋጋ ማቅረብያ ስነድ ተቀባይነት ኣይኖረውም::
  14. ፋብሪካው የተሻለ ኣማራጭካገኘ በማንኛውም ግዜ ጨረታው በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው። 

 

ስፖንሰሮች

ሃሳቦች የሚሰራጩባቸው መንገዶች.
Milkta Logo