መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ሃላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ (ኤች ዲ ቪ ኤል ቢዝነስ ዩኒት) ከዚህ በታች በተዘረዘረዉ መስፈርት መኪና ተከራይቶ የተለያዩ ጭነቶች በኣይሱዙ : በኤፍ ኤስ አር : በትራክ ትረያለር እና በሃይቢድ ከመቐለ - አዲስ አበባ እና እንዲሁም ከመቐለ-ገላን ዉል አስሮ ለማጓጓዝ ስለሚፈልግ በጨረታ ለመወዳደር የምትፈልጉና የሚከተሉት መስፈርት የምታሞሉ ተወዳዳሪዎች እንድትሳተፉ ኩባነያችን ይጋብዛል

የኢትዪጰያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን መቐለ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት በመቐለ የሚገኙ የተለያዩ እቃዎች በዝግ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የመከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ መቀለ ሪፈራል ሆስፒታል ግንባታ ፕሮጀከት አገልግሎት የሚዉል የ ብረት ኣቅረቦት እና ገጠማ ግዥ ለመፈፀም ህጋዊ ተወዳዳሪዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በሰብ ኮንትራት ለማሰራት ይፈልጋል

ድርጅትታችን መከላኪያ ኪንስትራክሽን ኢንተርፕራዝ ፕሮጀክት 11-03B መቀሌ ከተማ ለሚገኘዉ ባለ ሦስት ኮከብ ሆቴል ፕሮጀክት ለሰራተኞች ሰርቪስ እና ለሌሎች ስራዎች የሚጠቀምበት 5 ሰዎች መያዝ የሚችል የ2005 ሞዴል የሆነ በጣም ጥሩ ሁኔታ ላይ የሚገኝ የቤት መኪና መከራየት ይፈልጋል

ፋብሪካ መድሓኒት ኣዲስ ኣክስዩን ማህበር ካብዚ ንታሕቲ ዝተዘርዘሩ መስፈርቲ እተማልኡ ብተወሳኪ እሴት ታክስ ዝተመዝገብኩም ናይ ኦፊስ ዝተፈላለዩ ኣቅሑት ብጨረታ አወዳዲሩ ዕድጊት ክፍፅም ይደሊ

ደደቢት ብድርና ቁጠባ ተቆም ኣ/ማ 2010 ዓም የድርጅቱን ሒሳብ በጨረታ አወዳድሮ ኦዲት ለማስደረግ ይፈልጋል

የመቐለ ዉሃ አገልግሎት ጽ/ቤት ለ2011 ዓ/ም ዓመት የሚገለግል ለመግዛት ሰለሚፈልግ በግልፅ ጨረታ ለመሳተፍ ለምትፈልጉ ተጫራቾች ጥሪዉን ያቀርባል

ኢማጅን ዋን ዴይ ኢንተርናሽናል ኦርጋናይዜሽን /Imagine 1day/ በትግራይ ክልል በእንዳመኮኒ : ኣሕፈሮም መረብ ለከ ወረዳዎች ላሉ ትምህርት ቤቶች ከ 13000 በላይ የጥግ ንባብና የቤት ንባብ መፃሕፍት በጨረታ አወዳድሮ ይፈልጋል

በኢትዩጰያ ቀይ መስቀል ማሕበር የትግራይ ክልል ደቡባዊ ቅርንጫፍ የሰራተኞች ደንቢ ልብስ የወንዶች ሙሉ ኮትና ሱሪ ለማህበሩ ሰራተኞች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ትራንስ ኢትዪጰያ ኃ/የተ/የግል ማህበር በመቐሌ ዋና መስሪያ ቤት ግቢ የሚጠራቀም የተቃጠለ ዘይት በጨረታ በማወዳደር በየዓመቱ ዉል በማሰር ሽያጭ ለመፈፀም ይፈልጋል