ጉና የንግድ ስራዎች ሃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ትግራይ ዋና ፅ/ቤት በመቀሌ ቅርንጫፍ የተለያዩ ዓይነት ያገለገሉ እቃዎች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ ኣወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። በዚህ ጨረታ ላይ ለመወዳደር በ2ኛ ገፅ በዝርዝር ለተገለፁት የጨረታ እቃዎች በጨረታው ተካፋይ እንድትሆኑ በኣክብሮት ይጋብዛል።

ጉና ትሬዲንግ ሃውስ

ሎት 1 ቴንዲኖ፣ ሎት 2 ካላማደርያ ኣዲስ ፣ ሎት 3 ፍላፕ ኣዲስ ፣ሎት4 ሸልፍ፣ ሎት4 ያገለገሉ ፍሪጆች እና ጀሪካኖች እና ሌሎችን ይገኙበታል።

ተጫራቾች ማወቅና ማሟላት ያለባቸው ጉዳዮች

1 ተጫራቾች ከዚህ በታች ለተገለፁት (ለወጡት) የጨረታ እቃዎች ሁልግዜ በስራ ሰዓት 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 205 ድረስ በመምጣት የማይመለስ 20 ብር በመክፈል ከ 24/01/2011 ዓ/ም -02/02/2011 ዓ/ም ድረስ የጨረታ ሰነድ መግዛት የምትችሉ መሆኑን ይገለፃል።

2 ተጫራቾች የገዙትን የጨረታ ሰነድ በመያዝ ራሳቸው ወይም ወኪሎቻቸው ከምድብ 1-3 ለተገለፁት መጋዘን በኣካል በመሄድ የጨረታ እቃውን፤

3 የጨረታው ዕቃ የሚገኝበት ቦታና መጋዘን በሚገዙት ጨረታ ሰነድ ላይ ተገልጿል

4 ተጫራቶች ለተጫረቱት እቃ ዋጋ ከቫት በፊት ወይም ከቫቱ መሆኑን በዝርዝር መግለፅ ይኖርባቸዋል።

5 ባስገቡት ጠቅላላ ዋጋ ከቫት በፊት ያለውን ጠቅላላ ድምር ጨረታ ማስከበሪያ 20% በባንክ የተረጋገጠ ሰርቲፋይድ ሲፒኦ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።

6 የጨረታው ሳጥኑ የሚዘጋበት ቀን 03/02/2011ዓ/ም ከጥዋቲ 2:30 ሰዓት ተዘግቶ በተመሳሳይ ቀን የጨረታ ሳጥኑ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት 3:30 ዓ/ም ሰዓት ቢሮ ቁጥር 205 ይከፈታል።

7 ድርጀቱ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

8 ጨረታው 20% መጨመር ወይም መቀነስ ይችላል።

ለተጨማሪ መረጃ በስ.ቁጥር 0914-700870/0914-708814 

ስፖንሰሮች

ሃሳቦች የሚሰራጩባቸው መንገዶች.
Milkta Logo